https://amh.sputniknews.africa/20260813/4919997.html
"ለአፍሪካዊያን 'መብቶች' ቅድመ ሁኔታ የሚያስፈልጋቸው እየሆኑ ነው" ሲሉ የሞሮኮ ባለሥልጣን ስለ ሴኡታ ቀውስ ተናገሩ
"ለአፍሪካዊያን 'መብቶች' ቅድመ ሁኔታ የሚያስፈልጋቸው እየሆኑ ነው" ሲሉ የሞሮኮ ባለሥልጣን ስለ ሴኡታ ቀውስ ተናገሩ
Sputnik አፍሪካ
"ለአፍሪካዊያን 'መብቶች' ቅድመ ሁኔታ የሚያስፈልጋቸው እየሆኑ ነው" ሲሉ የሞሮኮ ባለሥልጣን ስለ ሴኡታ ቀውስ ተናገሩ የቅኝ ግዛት ወረራ የድንበር መፈጠርን አስከትሏል የሚሉት የፕሮግረስና ሶሻሊዝም ፓርቲ የፖለቲካ ቢሮ አባል ሰዒድ ባካሊ ማኅበራዊ... 13.08.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-08-13T16:25+0300
2026-08-13T16:25+0300
2026-08-13T16:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/08/0d/4919844_0:438:720:843_1920x0_80_0_0_cd0037a36ec49114ce51d104e514dc62.jpg
"ለአፍሪካዊያን 'መብቶች' ቅድመ ሁኔታ የሚያስፈልጋቸው እየሆኑ ነው" ሲሉ የሞሮኮ ባለሥልጣን ስለ ሴኡታ ቀውስ ተናገሩ የቅኝ ግዛት ወረራ የድንበር መፈጠርን አስከትሏል የሚሉት የፕሮግረስና ሶሻሊዝም ፓርቲ የፖለቲካ ቢሮ አባል ሰዒድ ባካሊ ማኅበራዊ እኩልነት አለመኖሩም ስደተኞችን ወደ ድንበር እየገፋ መሆኑን ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።"ሸቀጦች፣ ካፒታል እና ትርፍ ከጊዜ ወደ ጊዜ በነፃነት እየተዘዋወሩ ነው፤ ሰዎች በተለይም ከደቡባዊ የዓለም ክፍል የሚመጡ ድሆች ግን፤ በቪዛ ቁጥጥርና አንዳንዴም በኃይል ከአጥሮች ጀርባ እንዲቀሩ ሆኗል" ብለዋል። ሞሮኮ የአውሮፓን ምሽግ የመጠበቅ ሀላፊነት የተሰጣት የደህንነት ጠባቂ መሆን አያስፈልጋትም ሲሉም ባካሊ አክለዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
"ለአፍሪካዊያን 'መብቶች' ቅድመ ሁኔታ የሚያስፈልጋቸው እየሆኑ ነው" ሲሉ የሞሮኮ ባለሥልጣን ስለ ሴኡታ ቀውስ ተናገሩ
Sputnik አፍሪካ
"ለአፍሪካዊያን 'መብቶች' ቅድመ ሁኔታ የሚያስፈልጋቸው እየሆኑ ነው" ሲሉ የሞሮኮ ባለሥልጣን ስለ ሴኡታ ቀውስ ተናገሩ
2026-08-13T16:25+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/08/0d/4919844_0:370:720:910_1920x0_80_0_0_d83a8e739f8a5b66e80441395d85c9e8.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
"ለአፍሪካዊያን 'መብቶች' ቅድመ ሁኔታ የሚያስፈልጋቸው እየሆኑ ነው" ሲሉ የሞሮኮ ባለሥልጣን ስለ ሴኡታ ቀውስ ተናገሩ
16:25 13.08.2026 (የተሻሻለ: 16:34 13.08.2026) "ለአፍሪካዊያን 'መብቶች' ቅድመ ሁኔታ የሚያስፈልጋቸው እየሆኑ ነው" ሲሉ የሞሮኮ ባለሥልጣን ስለ ሴኡታ ቀውስ ተናገሩ
የቅኝ ግዛት ወረራ የድንበር መፈጠርን አስከትሏል የሚሉት የፕሮግረስና ሶሻሊዝም ፓርቲ የፖለቲካ ቢሮ አባል ሰዒድ ባካሊ ማኅበራዊ እኩልነት አለመኖሩም ስደተኞችን ወደ ድንበር እየገፋ መሆኑን ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
"ሸቀጦች፣ ካፒታል እና ትርፍ ከጊዜ ወደ ጊዜ በነፃነት እየተዘዋወሩ ነው፤ ሰዎች በተለይም ከደቡባዊ የዓለም ክፍል የሚመጡ ድሆች ግን፤ በቪዛ ቁጥጥርና አንዳንዴም በኃይል ከአጥሮች ጀርባ እንዲቀሩ ሆኗል" ብለዋል።
ሞሮኮ የአውሮፓን ምሽግ የመጠበቅ ሀላፊነት የተሰጣት የደህንነት ጠባቂ መሆን አያስፈልጋትም ሲሉም ባካሊ አክለዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X