- Sputnik አፍሪካ, 1920
Sovereignty Sources
ዓለም በሉላዊነት ምክንያት ስትተሳሰር ፤ ፕሮግራሙም አፍሪካ ባላት እምቅ የተፈጥሮ ኃብት፣ በማደግ ላይ ባለው የሕዝብ ቁጥሯ ፣ በወጣት ኃይሏ እና በአህጉሪቱ ባሉ አዳዲስ ግኝቶችና የመፍትሄ ሃሳቦች ያላትን የመወዳደር አቅምና ጥቅም በሰፊው ይዳስሳል፡፡ እንኳን ወደ 'ሶቨርኒቲ ሶርስ' ፕሮግራም በደህና መጡ፣

የምዕራቡ ዓለም ፖለቲካ ሰላማዊውን የስፖርት መድረክ ለምን ይጋፋል?

የምዕራቡ ዓለም ፖለቲካ ሰላማዊው የስፖርት መድረክን ለምን ይጋፋል?
ሰብስክራይብ
''ስፖርት የብሔራዊ ክብር አንዱ ማሳያ ተደርጎ ይቆጠራል — የአትሌቶች ሰብዓዊ መብት ነው እየተጣሰ ያለው። እገዳ የጣሉ አካላት የኦሎምፒዝምን መሠረታዊ ፅንሰ ሀሳቦችን እየጣሱ ነው የሚገኙት ሲል'' የስፖርት ጋዜጠኛው ሱራፌል ደረጄ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግሯል።
በዛሬው መርሃ ግብራችን በዋነኛነት የዓለም አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በሩሲያ እና ብላሩስ አትሌቶች ዙሪያ ያሳለፈውን እገዳ ማራዘመን መሰረት በማድረግ በአለም አቀፍ ስፖርት ውስጥ እኩልነት አልባና ኢ- ፍትሃዊ አያያዝ፣ አድሏዊነት እንዲሁም የድርብ መለኪያ ጉዳይን በሚመለከት ከስፖርት ጋዜጠኛው ሱራፌል ደረጄ ጋር እንወያያለን።
ለውይይታችን መንደርደሪያ ይሆነን ዘንድ ከሰሞኑ በአሜሪካ ኦሪጎን በተከናወነው ከ20 በታች የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮናን የአፍሪካ ሀገራት በርካታ ሜዳሊያዎችን በማስዝገብ የበላይነትን ስለመቆናጠጣቸው እንቃኛለን።
ሙሉውን መረጃ ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ:

ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ Apple PodcastsDeezer Spotify Podcast AddictPocket CastsAfripodsCastBox
አዳዲስ ዜናዎች
0