ከ14,000 በላይ የሳይበር አርበኞች፦ የኢትዮጵያ የዲጂታል ደህንነት የሚገነቡ ወጣቶች ሥልጠና ጀመሩ

ሰብስክራይብ

ከ14,000 በላይ የሳይበር አርበኞች፦ የኢትዮጵያ የዲጂታል ደህንነት የሚገነቡ ወጣቶች ሥልጠና ጀመሩ

 

‍ በኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር አዘጋጅነት የተሰናዳው 5ኛው ዙር የሳይበር ታለንት ሰመር ካምፕ ሥልጠና፣ በአዲስ አበባ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ በይፋ ተጀምሯል፡፡

 

ሥልጠናው በሚከተሉት ዘርፎች ከ14,000 በላይ ወጣቶችን እንደሚያበቃ ይጠበቃል

🟠በሳይበር ደህንነት፣

🟠በሶፍትዌር፣

🟠በሰው ሠራሽ አስተውሎት እና

🟠አቪዬሽን።

 

ቀደም ሲል በ2 ዩኒቨርሲቲዎች ብቻ ይሰጥ የነበረው ይህ የሰመር ካምፕ ሥልጠና፣ ዘንድሮ በ6 ዩኒቨርሲቲዎች (አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ፣ ባሕር ዳር፣ ሐረማያ፣ ጅማ፣ ደብረ ብርሃን እና ወላይታ ሶዶ) እንዲሁም በደኅንነት አስተዳደሩ የታለንት ማዕከል እየተሰጠ ነው።

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0