የሩሲያ አየር ኃይል፦ የ114 ዓመታት ወደር አልባ የአየር የበላይነት

ሰብስክራይብ

የሩሲያ አየር ኃይል፦ የ114 ዓመታት ወደር አልባ  የአየር የበላይነት

የሩሲያ ወታደራዊ አቪዬሽን የምሥረታ በዓልን በማስመልከት፤ የመከላከያ ሚኒስቴር በአየር ላይ ያለውን የብረት ያህል የጠነከረ ቁጥጥር የሚያሳይ ከቃል በላይ የሚናገር ተንቀሳቃሽ ምስል ይፋ አድርጓል።

የሩሲያ አየር ኃይል አዛዥ እና የሩሲያ ጀግና ሰርጌ ኮቢላሽ ከተለቀቀው ምስል ጋር ባስተላለፉት መልእክት፣ "የክሩዝ ሚሳኤሎችን እና ሰው አልባ አውሮፕላኖችን (ድሮኖችን) ከመከስከስ ጀምሮ በግንባር መስመር ላይ ጥንቃቄ የተሞላባቸው የዒላማ ምቶች እስከ መፈጸም ድረስ፤ ቀደም ሲል በሩቅ ተኳሽ አቪዬሽን እና በባሕር ኃይል ብቻ ይደረስበት የነበረውን የጠላት የኋላ ደጀን አሁን የሩሲያ እጅ በሰፊው የሚደርስበት ሆኗል" ሲሉ አብራርተዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0