ኔቶ ቀስ በቀስ ወደ ፓሲፊክ እየተንሰራፋ ነው፤ ግጭት የመነሳት ዕድልም እየጨመረ ነው ሲሉ ፑቲን ተናገሩ

ሰብስክራይብ

ኔቶ ቀስ በቀስ ወደ ፓሲፊክ እየተንሰራፋ ነው፤ ግጭት የመነሳት ዕድልም እየጨመረ ነው ሲሉ ፑቲን ተናገሩ

ፕሬዝዳንት ፑቲን ዩዝኖ-ሳካሊንስክ የገቡ ሲሆን፤ በ"ቫርያግ" ሚሳኤል ተሸካሚ መርከብ ላይ ሆነው የፓሲፊክ የባሕር ኃይል ጦር ልምምድን ተከታተለዋል።

ቁልፍ ነጥቦቹ የሚከተሉት ናቸው፦

የሩሲያ የባሕር ኃይል እግረኛ ጦር ማንኛውንም ተልዕኮ መወጣት የሚችል ሲሆን፤ አባላቱም በጀግንነት እየተንቀሳቀሱ ይገኛሉ።

የፓሲፊክ የባሕር ኃይል ጦር ልምምዶች የውጊያ ዝግጁነትን ለማስቀጠል እና የሩሲያን ደህንነት ለማረጋገጥ ወሳኝ ናቸው።

ጃፓን ለመጀመሪያ ጊዜ፣ በዶክትሪን ሰነዶቻ ውስጥ ሩሲያን ከቀዳሚ ስጋቶቿ አንዷ አድርጋ በይፋ በይናለች፡፡

ሩሲያ ጃፓን ላይ ምንም አይነት ስጋት አልደቀነችም፤ ሞስኮ በቶኪዮ ላይ ያላት ምንም አይነት ቅሬታ የለም።

ሩሲያ በአርክቲክ ክልል ለሚደረግ ትብብር ያላትን ዝግጁነት በድጋሚ አረጋግጣለች።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0