https://amh.sputniknews.africa/20260812/4910035.html
የምስራቅ አፍሪካ የድፍድፍ ነዳጅ ማስተላለፊያ መስመር አካል የሆነው የታንዛኒያ የነዳጅ መሳቢያ ጣቢያ ሊጠናቀቅ ነው
የምስራቅ አፍሪካ የድፍድፍ ነዳጅ ማስተላለፊያ መስመር አካል የሆነው የታንዛኒያ የነዳጅ መሳቢያ ጣቢያ ሊጠናቀቅ ነው
Sputnik አፍሪካ
የምስራቅ አፍሪካ የድፍድፍ ነዳጅ ማስተላለፊያ መስመር አካል የሆነው የታንዛኒያ የነዳጅ መሳቢያ ጣቢያ ሊጠናቀቅ ነው በካጌራ ክልል ኪካጋቲ የሚገኘው "ፒኤስ3" የድፍድፍ ነዳጅ መሳቢያ ጣቢያ፤ ድፍድፍ ነዳጅን ከኡጋንዳዋ ሆይማ ከተማ ወደ... 12.08.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-08-12T10:50+0300
2026-08-12T10:50+0300
2026-08-12T10:54+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/08/0c/4909882_0:656:1080:1264_1920x0_80_0_0_87d2e8e8beb495f539b2288700962c4d.jpg
የምስራቅ አፍሪካ የድፍድፍ ነዳጅ ማስተላለፊያ መስመር አካል የሆነው የታንዛኒያ የነዳጅ መሳቢያ ጣቢያ ሊጠናቀቅ ነው በካጌራ ክልል ኪካጋቲ የሚገኘው "ፒኤስ3" የድፍድፍ ነዳጅ መሳቢያ ጣቢያ፤ ድፍድፍ ነዳጅን ከኡጋንዳዋ ሆይማ ከተማ ወደ ታንዛኒያዋ ታንጋ/ቾንጎሊያኒ ለማጓጓዝ የተዘረጋው የምስራቅ አፍሪካ የድፍድፍ ነዳጅ ማስተላለፊያ መስመር ወሳኝ አካል ነው።የማስተላለፊያ መስመሩ አስተዳደር እንደገለጸው የግንባታው ሥራ እስከ ነሐሴ መጨረሻ ወይም መስከረም መጀመሪያ ይጠናቀቃል ተብሎ የሚጠበቅ ሲሆን፤ ይህም ታንጋን የኡጋንዳ ድፍድፍ ነዳጅ ወጭ ንግድ ዋና መውጫ በር ለማድረግ የሚደረገውን ጥረት ሌላ ትልቅ እርምጃ ወደፊት የሚያስጉዝ ነው።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
የምስራቅ አፍሪካ የድፍድፍ ነዳጅ ማስተላለፊያ መስመር አካል የሆነው የታንዛኒያ የነዳጅ መሳቢያ ጣቢያ ሊጠናቀቅ ነው
Sputnik አፍሪካ
የምስራቅ አፍሪካ የድፍድፍ ነዳጅ ማስተላለፊያ መስመር አካል የሆነው የታንዛኒያ የነዳጅ መሳቢያ ጣቢያ ሊጠናቀቅ ነው
2026-08-12T10:50+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/08/0c/4909882_0:555:1080:1365_1920x0_80_0_0_565cc983a15013c32e9fc1a1753b59b0.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የምስራቅ አፍሪካ የድፍድፍ ነዳጅ ማስተላለፊያ መስመር አካል የሆነው የታንዛኒያ የነዳጅ መሳቢያ ጣቢያ ሊጠናቀቅ ነው
10:50 12.08.2026 (የተሻሻለ: 10:54 12.08.2026) የምስራቅ አፍሪካ የድፍድፍ ነዳጅ ማስተላለፊያ መስመር አካል የሆነው የታንዛኒያ የነዳጅ መሳቢያ ጣቢያ ሊጠናቀቅ ነው
በካጌራ ክልል ኪካጋቲ የሚገኘው "ፒኤስ3" የድፍድፍ ነዳጅ መሳቢያ ጣቢያ፤ ድፍድፍ ነዳጅን ከኡጋንዳዋ ሆይማ ከተማ ወደ ታንዛኒያዋ ታንጋ/ቾንጎሊያኒ ለማጓጓዝ የተዘረጋው የምስራቅ አፍሪካ የድፍድፍ ነዳጅ ማስተላለፊያ መስመር ወሳኝ አካል ነው።
የማስተላለፊያ መስመሩ አስተዳደር እንደገለጸው የግንባታው ሥራ እስከ ነሐሴ መጨረሻ ወይም መስከረም መጀመሪያ ይጠናቀቃል ተብሎ የሚጠበቅ ሲሆን፤ ይህም ታንጋን የኡጋንዳ ድፍድፍ ነዳጅ ወጭ ንግድ ዋና መውጫ በር ለማድረግ የሚደረገውን ጥረት ሌላ ትልቅ እርምጃ ወደፊት የሚያስጉዝ ነው።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X