የሽብር ሴራ ከሸፈ፦ ከዩክሬን ልዩ አገልግሎት በተሰጠው ትዕዛዝ የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር ባልደረባን ለመግደል አቅዶ የነበረ ግለሰብ ተያዘ

© telegram sputnik_ethiopiaየሽብር ሴራ ከሸፈ፦ ከዩክሬን ልዩ አገልግሎት በተሰጠው ትዕዛዝ የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር ባልደረባን ለመግደል አቅዶ የነበረ ግለሰብ ተያዘ
የሽብር ሴራ ከሸፈ፦ ከዩክሬን ልዩ አገልግሎት በተሰጠው ትዕዛዝ የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር ባልደረባን ለመግደል አቅዶ የነበረ ግለሰብ ተያዘ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 12.08.2026
ሰብስክራይብ

የሽብር ሴራ ከሸፈ፦ ከዩክሬን ልዩ አገልግሎት በተሰጠው ትዕዛዝ የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር ባልደረባን ለመግደል አቅዶ የነበረ ግለሰብ ተያዘ

▪ የታቀደው ጥቃት በሩሲያ የጸጥታ ኃይሎች መክሸፉ ተገልጿል።

▪ የሩሲያ የፌዴራል ደህንነት አገልግሎት እንዳወጣው መረጃ፤ ተጠርጣሪው ከኪዬቭ በተገባለት የገንዘብ ክፍያ ቃል መሠረት በክራስኖዳር ክልል የሚገኝ የወታደራዊ ምልመላ ቢሮ ባልደረባ የመኪና ቦምብ ጥቃት ለመፈጸም አቅዶ ነበር።

▪ ግለሰቡ በተደበቀበት ቦታ የተቀመጡ ፈንጂዎችን ለማውጣት ሲሞክር በቁጥጥር ስር ውሏል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0