https://amh.sputniknews.africa/20260812/4909355.html
የኢትዮጵያ ወጣቶች የሉዓላዊነታችን ፅኑ ማገር ናቸው - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ
የኢትዮጵያ ወጣቶች የሉዓላዊነታችን ፅኑ ማገር ናቸው - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ
Sputnik አፍሪካ
የኢትዮጵያ ወጣቶች የሉዓላዊነታችን ፅኑ ማገር ናቸው - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይበሀገሪቱ የህዝብ ስብጥር ውስጥ ወጣቱ ከፍተኛውን ቁጥር እንደሚይዝ ያነሱት ጠቅላይ ሚኒስትሩ፣ ኢትዮጵያን ከወጣቶቿ ነጥሎ ማየት አይቻልም ሲሉ ገልፀዋል።"የኢትዮጵያ ወጣት... 12.08.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-08-12T10:01+0300
2026-08-12T10:01+0300
2026-08-12T10:11+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/08/0c/4909426_0:27:696:419_1920x0_80_0_0_cf1e2f1af080a2197d43f7fd8ae0cfbf.jpg
የኢትዮጵያ ወጣቶች የሉዓላዊነታችን ፅኑ ማገር ናቸው - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይበሀገሪቱ የህዝብ ስብጥር ውስጥ ወጣቱ ከፍተኛውን ቁጥር እንደሚይዝ ያነሱት ጠቅላይ ሚኒስትሩ፣ ኢትዮጵያን ከወጣቶቿ ነጥሎ ማየት አይቻልም ሲሉ ገልፀዋል።"የኢትዮጵያ ወጣት መልካም ዓላማን አንግቦ የሚንቀሳቀስ፣ የለውጥ ዋነኛ ሞተርና የሉዓላዊነታችን ጽኑ ማገር ነው፡፡ የኢትዮጵያ ወጣት የሀገሩን ታሪክ በአዲስ ብዕርና ብራና እየጻፈ ይገኛል። ሀገራችንን የኋሊት ጠፍንገው የያዟትን አጓጉል ልማዶች፣ አላስፈላጊ ንትርኮች፣ ጭቅጭቅ እና ግጭቶች በመራቅ የአሁን ወጣት በልማት ላይ አተኩሯል፣ ድህነትን ተጠይፏል።" ሲሉም በማኅበራዊ ትስስር ገፃቸው ላይ አስፍረዋል።'ሀገራዊ ርዕያችንን ዕውን ለማድረግ ሁላችንም በንቃት እየተጋን፣ በፍቅር እንድንመላለስ' ሲሉም የዓለም አቀፍ የወጣቶች ቀንን አስመልከተው ጥሪ አቅርበዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/08/0c/4909426_51:0:646:446_1920x0_80_0_0_2877bd94dae50b528d22ee57adeef0da.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የኢትዮጵያ ወጣቶች የሉዓላዊነታችን ፅኑ ማገር ናቸው - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ
10:01 12.08.2026 (የተሻሻለ: 10:11 12.08.2026) የኢትዮጵያ ወጣቶች የሉዓላዊነታችን ፅኑ ማገር ናቸው - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ
በሀገሪቱ የህዝብ ስብጥር ውስጥ ወጣቱ ከፍተኛውን ቁጥር እንደሚይዝ ያነሱት ጠቅላይ ሚኒስትሩ፣ ኢትዮጵያን ከወጣቶቿ ነጥሎ ማየት አይቻልም ሲሉ ገልፀዋል።
"የኢትዮጵያ ወጣት መልካም ዓላማን አንግቦ የሚንቀሳቀስ፣ የለውጥ ዋነኛ ሞተርና የሉዓላዊነታችን ጽኑ ማገር ነው፡፡ የኢትዮጵያ ወጣት የሀገሩን ታሪክ በአዲስ ብዕርና ብራና እየጻፈ ይገኛል። ሀገራችንን የኋሊት ጠፍንገው የያዟትን አጓጉል ልማዶች፣ አላስፈላጊ ንትርኮች፣ ጭቅጭቅ እና ግጭቶች በመራቅ የአሁን ወጣት በልማት ላይ አተኩሯል፣ ድህነትን ተጠይፏል።" ሲሉም በማኅበራዊ ትስስር ገፃቸው ላይ አስፍረዋል።
'ሀገራዊ ርዕያችንን ዕውን ለማድረግ ሁላችንም በንቃት እየተጋን፣ በፍቅር እንድንመላለስ' ሲሉም የዓለም አቀፍ የወጣቶች ቀንን አስመልከተው ጥሪ አቅርበዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |
መተግበሪያ | X