ዓለም አቀፉ የኦሊምፒክ ኮሚቴ ለሩሲያ ስፖርተኞች ተሳትፎ ይሁንታ ከሰጠ፤ አውሮፓ የምታደርገውን የገንዘብ ድጋፍ ልታቋርጥ ትችላለች - የሩሲያ የውጭ የደህንነት አገልግሎት

© telegram sputnik_ethiopiaዓለም አቀፉ የኦሊምፒክ ኮሚቴ ለሩሲያ ስፖርተኞች ተሳትፎ ይሁንታ ከሰጠ፤ አውሮፓ የምታደርገውን የገንዘብ ድጋፍ ልታቋርጥ ትችላለች - የሩሲያ የውጭ የደህንነት አገልግሎት
ዓለም አቀፉ የኦሊምፒክ ኮሚቴ ለሩሲያ ስፖርተኞች ተሳትፎ ይሁንታ ከሰጠ፤ አውሮፓ የምታደርገውን የገንዘብ ድጋፍ ልታቋርጥ ትችላለች - የሩሲያ የውጭ የደህንነት አገልግሎት - Sputnik አፍሪካ, 1920, 11.08.2026
ሰብስክራይብ

ዓለም አቀፉ የኦሊምፒክ ኮሚቴ ለሩሲያ ስፖርተኞች ተሳትፎ ይሁንታ ከሰጠ፤ አውሮፓ የምታደርገውን የገንዘብ ድጋፍ ልታቋርጥ ትችላለች - የሩሲያ የውጭ የደህንነት አገልግሎት

አገልግሎቱ በሰጠው መግለጫ ያነሳቸው ​ዋና ዋና ነጥቦች፦

​▪ የአውሮፓ ልሂቃን የዓለም አቀፉ ኦሊምፒክ ኮሚቴ በሩሲያ ኦሊምፒክ ኮሚቴ እና በሩሲያውያን ስፖርተኞች ላይ ጥሎት የነበረውን ዕቀባ ለማንሳት ውሳኔ በማስተላለፉ ስጋት አድሮባቸዋል።

​▪ የኦሊምፒክ ኮሚቴው ውሳኔ ምዕራባውያን ሩሲያን ከዓለም አቀፍ ስፖርት "ለማግለል" ሲያደርጉት የቆዩትን ጥረት ያከሽፋል በማለት አውሮፓ አቤት ብላለች።

​▪ አውሮፓ ከፍተኛ ቁጥር ባላቸው የሩሲያ ስፖርተኞች እና የስፖርት ኃላፊዎች ላይ ተጨማሪ የቪዛ እገዳዎችን ለመጣል እያጤነች ነው።

​የአውሮፓ ቢሮክራቶች 'በሩሲያ ጥላቻ' ታውረው የኦሊምፒክ እንቅስቃሴን ለማክሰም ተዘጋጅተዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0