በኮሎምቢያ ርዕደ መሬት የሟቾች ሰዎች ቁጥር 132 ደረሰ፤ ከ570 በላይ ደግሞ ተጎድተዋል

ሰብስክራይብ

በኮሎምቢያ ርዕደ መሬት የሟቾች ሰዎች ቁጥር 132 ደረሰ፤ ከ570 በላይ ደግሞ ተጎድተዋል

​የርዕደ መሬቱ ዋንኛ ማዕከል ከሆነችው ቾኮ ጋር የምትዋሰነው የሪሳራልዳ ግዛት መዲና ፔሬይራ ከባድ ጉዳት ከደረሰባቸው ከተሞች ቀዳሚዋ ሆናለች። እስካሁን በከተማዋ 60 ሰዎች ህይወታቸው ማለፉን የኮሎምቢያ የከተሞች ማኅበር መረጃ ይፋ አድርጓል።

​ርዕደ መሬቱ ከበርካታ የኮሎምቢያ አካባቢዎች ባለፈ እስከ አጎራባቾቹ ኢኳዶር እና ፓናማ ድረስ ተሰምቷል።

​ይህ በእንዲህ እንዳለ፤ የኮሎምቢያ ጂኦሎጂካል ሰርቬይ ርዕደ መሬቱ በደቡብ ምዕራብ አቅጣጫ ላለፉት በርካታ ሳምንታት በብርቱካናማ የጥንቃቄ ደረጃ ላይ ከሚገኘው የፑራሴ እሳተ ገሞራ ጋር ምንም ዓይነት ግንኙነት እንደሌለው አረጋግጧል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0