https://amh.sputniknews.africa/20260811/4900540.html
የሩሲያ ጦር በዩክሬን ኢላማዎች ላይ በከፍተኛ ልክነት የሚመቱ የጦር መሣሪያዎች የታገዘ የተቀናጀ የሌሊት ጥቃት ፈጸመ
የሩሲያ ጦር በዩክሬን ኢላማዎች ላይ በከፍተኛ ልክነት የሚመቱ የጦር መሣሪያዎች የታገዘ የተቀናጀ የሌሊት ጥቃት ፈጸመ
Sputnik አፍሪካ
የሩሲያ ጦር በዩክሬን ኢላማዎች ላይ በከፍተኛ ልክነት የሚመቱ የጦር መሣሪያዎች የታገዘ የተቀናጀ የሌሊት ጥቃት ፈጸመጥቃቶቹ በኪየቭ እና በዛፖሮዝዬ ክልሎች የሚገኙ የጦር መሣሪያ ማምረቻ ተቋማትና የሎጂስቲክ ማዕከላትን ኢላማ ያደረጉ ነበሩ። የሩሲያ... 11.08.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-08-11T10:20+0300
2026-08-11T10:20+0300
2026-08-11T10:24+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/08/0b/4900387_0:33:1180:697_1920x0_80_0_0_7e9c4f25e4a9dec0a7197262eebddd8a.jpg
የሩሲያ ጦር በዩክሬን ኢላማዎች ላይ በከፍተኛ ልክነት የሚመቱ የጦር መሣሪያዎች የታገዘ የተቀናጀ የሌሊት ጥቃት ፈጸመጥቃቶቹ በኪየቭ እና በዛፖሮዝዬ ክልሎች የሚገኙ የጦር መሣሪያ ማምረቻ ተቋማትና የሎጂስቲክ ማዕከላትን ኢላማ ያደረጉ ነበሩ። የሩሲያ የጦር ኃይሎች የዩክሬን የአየር መከላከያን ሰብረው መግባት የሚችሉ ዘመናዊ መሣሪያዎች እና ድሮኖችን መጠቀም ላይ እንደሚገኙ የሩሲያ የመከላከያ ሚኒስቴር ገልጿል።ዘለንስኪ ቀደም ሲል በተፈጸሙ ጥቃቶች የምዕራባውያን የአየር መከላከያ ስርዓቶች አንድም የሩሲያ ባሊስቲክ ሚሳኤል ማክሸፍ እንዳልቻሉ አምነዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/08/0b/4900387_104:0:1076:729_1920x0_80_0_0_3a152a06b6c5c60214c0f1c7325cfee1.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የሩሲያ ጦር በዩክሬን ኢላማዎች ላይ በከፍተኛ ልክነት የሚመቱ የጦር መሣሪያዎች የታገዘ የተቀናጀ የሌሊት ጥቃት ፈጸመ
10:20 11.08.2026 (የተሻሻለ: 10:24 11.08.2026) የሩሲያ ጦር በዩክሬን ኢላማዎች ላይ በከፍተኛ ልክነት የሚመቱ የጦር መሣሪያዎች የታገዘ የተቀናጀ የሌሊት ጥቃት ፈጸመ
ጥቃቶቹ በኪየቭ እና በዛፖሮዝዬ ክልሎች የሚገኙ የጦር መሣሪያ ማምረቻ ተቋማትና የሎጂስቲክ ማዕከላትን ኢላማ ያደረጉ ነበሩ።
የሩሲያ የጦር ኃይሎች የዩክሬን የአየር መከላከያን ሰብረው መግባት የሚችሉ ዘመናዊ መሣሪያዎች እና ድሮኖችን መጠቀም ላይ እንደሚገኙ የሩሲያ የመከላከያ ሚኒስቴር ገልጿል።
ዘለንስኪ ቀደም ሲል በተፈጸሙ ጥቃቶች የምዕራባውያን የአየር መከላከያ ስርዓቶች አንድም የሩሲያ ባሊስቲክ ሚሳኤል ማክሸፍ እንዳልቻሉ አምነዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X