https://amh.sputniknews.africa/20260811/4898947.html
ለአፍሪካውያን የሰላም ችግር በዘላቂነት መፍቻው መንገድ አፍሪካዊ ባሕል እና እሴት ነው - የፖለቲካ እና የሕግ ምሁር
ለአፍሪካውያን የሰላም ችግር በዘላቂነት መፍቻው መንገድ አፍሪካዊ ባሕል እና እሴት ነው - የፖለቲካ እና የሕግ ምሁር
Sputnik አፍሪካ
ለአፍሪካውያን የሰላም ችግር በዘላቂነት መፍቻው መንገድ አፍሪካዊ ባሕል እና እሴት ነው - የፖለቲካ እና የሕግ ምሁርኢትዮጵያውያን በዓለም ላይ እንዲሁም በአፍሪካ በሕግ የበላይነት ላይ የተመሠረተና በጣም ረጅም ዘመን ያስቆጠረ እና የሠለጠነ ባሕል ያለን... 11.08.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-08-11T08:02+0300
2026-08-11T08:02+0300
2026-08-11T08:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/08/0b/4898794_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_c6bdcc77f04117035ab1ed1a82211f3e.jpg
ለአፍሪካውያን የሰላም ችግር በዘላቂነት መፍቻው መንገድ አፍሪካዊ ባሕል እና እሴት ነው - የፖለቲካ እና የሕግ ምሁርኢትዮጵያውያን በዓለም ላይ እንዲሁም በአፍሪካ በሕግ የበላይነት ላይ የተመሠረተና በጣም ረጅም ዘመን ያስቆጠረ እና የሠለጠነ ባሕል ያለን ነን ሲሉ በሀገራዊ ምክክሩ ላይ ከአሜሪካ መጥተው እየተሳተፉ ያሉት የሕግና የፖለቲካ ምሁሩ ፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማሪያም ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።"ይህን ሀቅ እኛን ጨምሮ በርካታ ተመራማሪዎች ዘንግተውታል። እነዚህን ባሕሎቻችንን አጎልብተን፣ ወደ ኋላ ተመልሰን እሴቶቻችንን እና ልማዶቻችንን ቆፍረን አውጥተን ቢሆን ኖሮ ወደ ውጭ ሄደን ሰዎችን እና ሀሳቦችን ማስመጣት ባላስፈለገን ነበር" ሲሉም አክለዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ለአፍሪካውያን የሰላም ችግር በዘላቂነት መፍቻው መንገድ አፍሪካዊ ባሕል እና እሴት ነው - የፖለቲካ እና የሕግ ምሁር
Sputnik አፍሪካ
ለአፍሪካውያን የሰላም ችግር በዘላቂነት መፍቻው መንገድ አፍሪካዊ ባሕል እና እሴት ነው - የፖለቲካ እና የሕግ ምሁር
2026-08-11T08:02+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/08/0b/4898794_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_fe27c39c28269b9375e3044a39f09a3a.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ለአፍሪካውያን የሰላም ችግር በዘላቂነት መፍቻው መንገድ አፍሪካዊ ባሕል እና እሴት ነው - የፖለቲካ እና የሕግ ምሁር
08:02 11.08.2026 (የተሻሻለ: 08:04 11.08.2026) ለአፍሪካውያን የሰላም ችግር በዘላቂነት መፍቻው መንገድ አፍሪካዊ ባሕል እና እሴት ነው - የፖለቲካ እና የሕግ ምሁር
ኢትዮጵያውያን በዓለም ላይ እንዲሁም በአፍሪካ በሕግ የበላይነት ላይ የተመሠረተና በጣም ረጅም ዘመን ያስቆጠረ እና የሠለጠነ ባሕል ያለን ነን ሲሉ በሀገራዊ ምክክሩ ላይ ከአሜሪካ መጥተው እየተሳተፉ ያሉት የሕግና የፖለቲካ ምሁሩ ፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማሪያም ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
"ይህን ሀቅ እኛን ጨምሮ በርካታ ተመራማሪዎች ዘንግተውታል። እነዚህን ባሕሎቻችንን አጎልብተን፣ ወደ ኋላ ተመልሰን እሴቶቻችንን እና ልማዶቻችንን ቆፍረን አውጥተን ቢሆን ኖሮ ወደ ውጭ ሄደን ሰዎችን እና ሀሳቦችን ማስመጣት ባላስፈለገን ነበር" ሲሉም አክለዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X