https://amh.sputniknews.africa/20260810/5110599.html
የሳህል ህብረት ስልታዊ የሉዓላዊነት እንቅስቃሴ፦ የቀጠናዊ ኃይልን ትርጉም እንደገና መበየን
የሳህል ህብረት ስልታዊ የሉዓላዊነት እንቅስቃሴ፦ የቀጠናዊ ኃይልን ትርጉም እንደገና መበየን
Sputnik አፍሪካ
የዛሬው የድረም ኦቭ ቼንጅስ ዝግጅታችን በቀዳሚነት ወደ ቀጠናዊ ሉዓላዊነት ቁርጠኛ ሽግግር እያደረገ ወደሚገኘው የሳህል ቀጠና ይወስደናል። ለዚህም በፐብሊክ ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ የዲፕሎማሲና ዓለም አቀፍ ግንኙነት መምህር እንደለ ንጉሴ አነጋግረናቸዋል።... 10.08.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-08-10T19:28+0300
2026-08-10T19:28+0300
2026-09-02T19:29+0300
drum of changes
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/09/02/5110440_0:0:1024:576_1920x0_80_0_0_0b7ebf7ad7d4d303fc78d2490ba35208.png
የሳህል ህብረት ስልታዊ የሉዓላዊነት እንቅስቃሴ፦ የቀጠናዊ ኃይልን ትርጉም እንደገና መበየን
Sputnik አፍሪካ
“ካፒታሊዝም [የምዕራቡ] በመሰረታዊነት የተመሰረተው በኢኮኖሚ ብዝበዛ ላይ ነው [...] አሁን የቀድሞ የፈረንሳዪ ቅኝ ግዛቶች «የቅኝ ግዛት መገበያያን» አንጠቀምም ባሉ ጊዜ የነዚህ አፍሪካ ሀገራት መሪዎች እስከ ፖለቲካዊ ግድያዎች ድረስ ገጥሟቸዋል። ምክንያቱ ደግሞ «የቅኝ ግዛት መገበያያዎች» ለአውሮፓውያኑ የአመት ገቢያቸው ነው፣ የአፍሪካን ገበያ የሚቆጣጠሩበት ነው” ሲሉ እንዳለ ንጉሴ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
የዛሬው የድረም ኦቭ ቼንጅስ ዝግጅታችን በቀዳሚነት ወደ ቀጠናዊ ሉዓላዊነት ቁርጠኛ ሽግግር እያደረገ ወደሚገኘው የሳህል ቀጠና ይወስደናል። ለዚህም በፐብሊክ ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ የዲፕሎማሲና ዓለም አቀፍ ግንኙነት መምህር የሆኑትን እንደለ ንጉሴ አውርተናል። ድረም ኦቭ ቼንጅስ በሁለተኛው ጉዳዩ፣ የሀገርበቀል የሰላም ጥረቶች ተምሳሌት የሆነው የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር መድረክ አፍሪካዊ ችግሮችን በአፍሪካዊ መፍተሄዎች ከመፍታት አንፃር የሚኖረዉን ትርጉም እንቃኛለን። ለዚህም የፌዴራል ጥናቶች ተመራማሪና የምክክር ሂደቱ ተሳታፊ ኃይለኢየሱስ ታዬ (ዶ/ር)እና የሐይማኖት መምህር እናየምክክር ሂደቱ ተሳታፊ ቀነዐ ለሚን እንግዳ አድርገናል።
ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ:
የዛሬው የድረም ኦቭ ቼንጅስ ዝግጅታችን በቀዳሚነት ወደ ቀጠናዊ ሉዓላዊነት ቁርጠኛ ሽግግር እያደረገ ወደሚገኘው የሳህል ቀጠና ይወስደናል። ለዚህም በፐብሊክ ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ የዲፕሎማሲና ዓለም አቀፍ ግንኙነት መምህር እንደለ ንጉሴ አነጋግረናቸዋል። ድረም ኦቭ ቼንጅስ በሁለተኛው ጉዳዩ፣ የሀገርበቀል የሰላም ጥረቶች ተምሳሌት የሆነው የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር መድረክ አፍሪካዊ ችግሮችን በአፍሪካዊ መፍተሄዎች ከመፍታት አንፃር የሚኖረዉን ትርጉም እንቃኛለን። ለዚህም የፌዴራል ጥናቶች ተመራማሪና የምክክር ሂደቱ ተሳታፊ ኃይለኢየሱስ ታዬ (ዶ/ር)እና የሐይማኖት መምህር እናየምክክር ሂደቱ ተሳታፊ ቀነዐ ለሚን እንግዳ አድርገናል።ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ:ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ: Apple Podcasts –Deezer – Spotify – Afripods – Pocket Casts – Podcast Addict – CastBox
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
ዘላለም ደመሴ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0a/02/1773814_65:0:570:505_100x100_80_0_0_7574c267fa138fbedd2aaf2f5916f166.jpg
ዘላለም ደመሴ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0a/02/1773814_65:0:570:505_100x100_80_0_0_7574c267fa138fbedd2aaf2f5916f166.jpg
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/09/02/5110440_128:0:896:576_1920x0_80_0_0_9ac7242064d9a1c7d815f4ac8a035e12.pngSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዘላለም ደመሴ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0a/02/1773814_65:0:570:505_100x100_80_0_0_7574c267fa138fbedd2aaf2f5916f166.jpg
аудио
የሳህል ህብረት ስልታዊ የሉዓላዊነት እንቅስቃሴ፦ የቀጠናዊ ኃይልን ትርጉም እንደገና መበየን
19:28 10.08.2026 (የተሻሻለ: 19:29 02.09.2026) ዘላለም ደመሴ
ዘጋቢ እና ፖድካስት አቅራቢ
“ካፒታሊዝም [የምዕራቡ] በመሰረታዊነት የተመሰረተው በኢኮኖሚ ብዝበዛ ላይ ነው [...] አሁን የቀድሞ የፈረንሳዪ ቅኝ ግዛቶች "የቅኝ ግዛት መገበያያን" አንጠቀምም ባሉ ጊዜ የነዚህ አፍሪካ ሀገራት መሪዎች እስከ ፖለቲካዊ ግድያዎች ድረስ ገጥሟቸዋል። ምክንያቱ ደግሞ "የቅኝ ግዛት መገበያያዎች" ለአውሮፓውያኑ የአመት ገቢያቸው ነው፣ የአፍሪካን ገበያ የሚቆጣጠሩበት ነው” ሲሉ በፐብሊክ ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ የዲፕሎማሲና ዓለም አቀፍ ግንኙነት መምህር እንዳለ ንጉሴ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
የዛሬው የድረም ኦቭ ቼንጅስ ዝግጅታችን በቀዳሚነት ወደ ቀጠናዊ ሉዓላዊነት ቁርጠኛ ሽግግር እያደረገ ወደሚገኘው የሳህል ቀጠና ይወስደናል። ለዚህም በፐብሊክ ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ የዲፕሎማሲና ዓለም አቀፍ ግንኙነት መምህር እንደለ ንጉሴ አነጋግረናቸዋል። ድረም ኦቭ ቼንጅስ በሁለተኛው ጉዳዩ፣ የሀገርበቀል የሰላም ጥረቶች ተምሳሌት የሆነው የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር መድረክ አፍሪካዊ ችግሮችን በአፍሪካዊ መፍተሄዎች ከመፍታት አንፃር የሚኖረዉን ትርጉም እንቃኛለን። ለዚህም የፌዴራል ጥናቶች ተመራማሪና የምክክር ሂደቱ ተሳታፊ ኃይለኢየሱስ ታዬ (ዶ/ር)እና የሐይማኖት መምህር እናየምክክር ሂደቱ ተሳታፊ ቀነዐ ለሚን እንግዳ አድርገናል።
ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ:
ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ: Apple Podcasts –
Deezer –
Spotify –
Afripods –
Pocket Casts –
Podcast Addict –
CastBox