በሩሲያዋ ኒዥኔካምስክ ከተማ በተፈፀመ የድሮን ጥቃት 13 ሲቪሎች ሲሞቱ 39 መቁሰላቸውን የአካባቢው ባለሥልጣናት አስታወቁ

© telegram sputnik_ethiopiaበሩሲያዋ ኒዥኔካምስክ ከተማ በተፈፀመ የድሮን ጥቃት 13 ሲቪሎች ሲሞቱ 39 መቁሰላቸውን የአካባቢው ባለሥልጣናት አስታወቁ
በሩሲያዋ ኒዥኔካምስክ ከተማ በተፈፀመ የድሮን ጥቃት 13 ሲቪሎች ሲሞቱ 39 መቁሰላቸውን የአካባቢው ባለሥልጣናት አስታወቁ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 10.08.2026
ሰብስክራይብ

በሩሲያዋ ኒዥኔካምስክ ከተማ በተፈፀመ የድሮን ጥቃት 13 ሲቪሎች ሲሞቱ 39 መቁሰላቸውን የአካባቢው ባለሥልጣናት አስታወቁ

የሩሲያ የምርመራ ኮሚቴ ከተጎጂዎቹ መካከል አንድ ህፃን እንደሚገኝበት ገልጿል፣

በዩክሬን ኃይሎች የጥቃት ዒላማ የሆኑት ተቋማት በልዩ ወታደራዊ ዘመቻው ምንም አይነት ተሳትፎ የሌላቸው ሲቪሎች የሚገኙባቸው ናቸው፣

ጥቃቱ "በሽብር ድርጊትነት" የወንጀል መዝገብ ተከፍቶበታል።

ℹ የኒዥኔካምስክ ከተማ በሩሲያ ታታርስታን ሪፐብሊክ ውስጥ ትገኛለች።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0