https://amh.sputniknews.africa/20260810/4890632.html
አልጄሪያ አራት የጦር ሄሊኮፕተሮች እና ወታደራዊ ቁሳቁሶችን ለኒጄር ጦር አበረከተች
አልጄሪያ አራት የጦር ሄሊኮፕተሮች እና ወታደራዊ ቁሳቁሶችን ለኒጄር ጦር አበረከተች
Sputnik አፍሪካ
አልጄሪያ አራት የጦር ሄሊኮፕተሮች እና ወታደራዊ ቁሳቁሶችን ለኒጄር ጦር አበረከተች ድጋፉ በሁለቱ ሀገራት መካከል ያለውን ስትራቴጂካዊ ትብብር ለማጠናከር የሚደረጉ ጥረቶች አካል መሆኑን የአልጄሪያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታውቋል። በድጋፉ ሁለት... 10.08.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-08-10T12:40+0300
2026-08-10T12:40+0300
2026-08-10T12:44+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/08/0a/4890479_0:438:720:843_1920x0_80_0_0_b57dde5955482eb7d0eb621fe4454057.jpg
አልጄሪያ አራት የጦር ሄሊኮፕተሮች እና ወታደራዊ ቁሳቁሶችን ለኒጄር ጦር አበረከተች ድጋፉ በሁለቱ ሀገራት መካከል ያለውን ስትራቴጂካዊ ትብብር ለማጠናከር የሚደረጉ ጥረቶች አካል መሆኑን የአልጄሪያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታውቋል። በድጋፉ ሁለት ኤምአይ-24ቪ የጥቃት ሄሊኮፕተሮች እና ሁለት ኤምአይ -171 የጭነት ሄሊኮፕተሮች እንዲሁም ጥይቶች፣ የመለዋወጫ እቃዎች እና የጥገና ቁሳቁሶች ተካተዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
አልጄሪያ አራት የጦር ሄሊኮፕተሮች እና ወታደራዊ ቁሳቁሶችን ለኒጄር ጦር አበረከተች
Sputnik አፍሪካ
አልጄሪያ አራት የጦር ሄሊኮፕተሮች እና ወታደራዊ ቁሳቁሶችን ለኒጄር ጦር አበረከተች
2026-08-10T12:40+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/08/0a/4890479_0:370:720:910_1920x0_80_0_0_71b5d286bb4a47f9319c28501968d189.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
አልጄሪያ አራት የጦር ሄሊኮፕተሮች እና ወታደራዊ ቁሳቁሶችን ለኒጄር ጦር አበረከተች
12:40 10.08.2026 (የተሻሻለ: 12:44 10.08.2026) አልጄሪያ አራት የጦር ሄሊኮፕተሮች እና ወታደራዊ ቁሳቁሶችን ለኒጄር ጦር አበረከተች
ድጋፉ በሁለቱ ሀገራት መካከል ያለውን ስትራቴጂካዊ ትብብር ለማጠናከር የሚደረጉ ጥረቶች አካል መሆኑን የአልጄሪያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታውቋል።
በድጋፉ ሁለት ኤምአይ-24ቪ የጥቃት ሄሊኮፕተሮች እና ሁለት ኤምአይ -171 የጭነት ሄሊኮፕተሮች እንዲሁም ጥይቶች፣ የመለዋወጫ እቃዎች እና የጥገና ቁሳቁሶች ተካተዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X