የሴኡታ ቀውስ በስፔን ጠቅላይ ሚኒስትር ላይ 'የፖለቲካ ሂሳብ ለማወራረድ በእስራኤል እና በአሜሪካ እንደ መልካም አጋጣሚ ተወስዷል' - ሞሮኳዊ ባለሙያ

© telegram sputnik_ethiopiaየሴኡታ ቀውስ በስፔን ጠቅላይ ሚኒስትር ላይ 'የፖለቲካ ሂሳብ ለማወራረድ በእስራኤል እና በአሜሪካ እንደ መልካም አጋጣሚ ተወስዷል' - ሞሮኳዊ ባለሙያ
የሴኡታ ቀውስ በስፔን ጠቅላይ ሚኒስትር ላይ 'የፖለቲካ ሂሳብ ለማወራረድ በእስራኤል እና በአሜሪካ እንደ መልካም አጋጣሚ ተወስዷል' - ሞሮኳዊ ባለሙያ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 10.08.2026
ሰብስክራይብ

የሴኡታ ቀውስ በስፔን ጠቅላይ ሚኒስትር ላይ 'የፖለቲካ ሂሳብ ለማወራረድ በእስራኤል እና በአሜሪካ እንደ መልካም አጋጣሚ ተወስዷል' - ሞሮኳዊ ባለሙያ

 

​"የትራምፕ አስተዳደር በስፔን የስደተኞች ፖሊሲ ላይ ጥቃት ለማድረስ በፍጥነት ክስተቱን ተጠቅሞበታል"፤ በሌላ በኩል የእስራኤል ተወካዮች የሳንቼዝን መንግሥት "በሉዓላዊነት እና ወረራ ዙሪያ በድርብ መሥፈርት" በመክሰስ ተዓማኒነቱን አጥቅተዋል ሲሉ ሰኢድ ባካሊ ጠቁመዋል።

​ ለፍልስጤም እውቅና በመስጠታቸው እና የዋሽንግተን እና ቴል አቪቭን የመካከለኛው ምስራቅ ወታደራዊ እርምጃዎች በመቃወማቸው በተደጋጋሚ የሚያጠቋቸው አሜሪካ እና እስራኤል፤ የስደተኞች ቀውሱን "የፖለቲካ በቀላቸውን" ለመወጣት ተጠቅመውበታል ሲሉ ባለሙያው አክለዋል።

 

​"ይህ የኢምፔሪያሊስት ኃይሎች የተለመደ አሠራር ነው። እያንዳንዱ ቀውስ ከእነሱ ስትራቴጂካዊ ፍላጎቶች ጋር ሙሉ በሙሉ ለመሰለፍ ፈቃደኛ ያልሆኑ መንግሥታትን ለማስገደድ ጥቅም ላይ ይውላል።"

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0