https://amh.sputniknews.africa/20260810/4888242.html
ዛምቢያ 360,000 ዶላር የተገመተውን የሙኩፓ ካታንዱላ የኤሌክትሪክ መስመር ዝርጋታ ፕሮጀክት አስመረቀች
ዛምቢያ 360,000 ዶላር የተገመተውን የሙኩፓ ካታንዱላ የኤሌክትሪክ መስመር ዝርጋታ ፕሮጀክት አስመረቀች
Sputnik አፍሪካ
ዛምቢያ 360,000 ዶላር የተገመተውን የሙኩፓ ካታንዱላ የኤሌክትሪክ መስመር ዝርጋታ ፕሮጀክት አስመረቀች ነዋሪዎች አሁን በ15.93 ዶላር ገደማ ኤሌክትሪክ ማስገባት ይችላሉ ሲሉ የሰሜን ክልል ካፑታ ዲስትሪክት ምክትል ፕሬዚዳንት ሙታሌ ናሉማንጎ... 10.08.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-08-10T08:32+0300
2026-08-10T08:32+0300
2026-08-10T08:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/08/0a/4888089_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_bbe3d93863d16aa484c59a5296e15cfa.jpg
ዛምቢያ 360,000 ዶላር የተገመተውን የሙኩፓ ካታንዱላ የኤሌክትሪክ መስመር ዝርጋታ ፕሮጀክት አስመረቀች ነዋሪዎች አሁን በ15.93 ዶላር ገደማ ኤሌክትሪክ ማስገባት ይችላሉ ሲሉ የሰሜን ክልል ካፑታ ዲስትሪክት ምክትል ፕሬዚዳንት ሙታሌ ናሉማንጎ ተናግረዋል።እንደ ባለሥልጣኑ ገለጻ ፕሮጀክቱ፦ መድኃኒቶች በአግባቡ እንዲጠበቁ በማስቻል በጤና ተቋማት የሚሰጠውን አገልግሎት ያሻሽላል፣ ለሥራ ፈጣሪዎች ዕድሎችን ይፈጥራል፣ በትምህርት ቤቶች የኮምፒውተር ክህሎት ትምህርትን ይደግፋል። መንግሥት እ.ኤ.አ በ2031 የቤተሰብ የኤሌክትሪክ ተጠቃሚነትን ለማሳደግ አቅዷል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዛምቢያ 360,000 ዶላር የተገመተውን የሙኩፓ ካታንዱላ የኤሌክትሪክ መስመር ዝርጋታ ፕሮጀክት አስመረቀች
Sputnik አፍሪካ
ዛምቢያ 360,000 ዶላር የተገመተውን የሙኩፓ ካታንዱላ የኤሌክትሪክ መስመር ዝርጋታ ፕሮጀክት አስመረቀች
2026-08-10T08:32+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/08/0a/4888089_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_6aaf708a7e13dec8201da7e13bd1c240.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia