https://amh.sputniknews.africa/20260810/4888018.html
የሴቶች መብት ሳይከበር ሰብዓዊ መብት ሊኖር አይችልም - የደቡብ አፍሪካ ፕሬዚዳንት
የሴቶች መብት ሳይከበር ሰብዓዊ መብት ሊኖር አይችልም - የደቡብ አፍሪካ ፕሬዚዳንት
Sputnik አፍሪካ
የሴቶች መብት ሳይከበር ሰብዓዊ መብት ሊኖር አይችልም - የደቡብ አፍሪካ ፕሬዚዳንት"ሴቶች ሳይበቁ በኅብረተሰብ ውስጥ ምንም አይነት ዕድገት ሊመጣ አይችልም" ሲሉ ሲሪል ራማፎሳ በብሔራዊ የሴቶች ቀን በዓል አከባበር ወቅት ባደረጉት ንግግር ተናግረዋል።... 10.08.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-08-10T08:00+0300
2026-08-10T08:00+0300
2026-08-10T08:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/08/0a/4887865_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_b54dd9c08150475990419da00c32ed71.jpg
የሴቶች መብት ሳይከበር ሰብዓዊ መብት ሊኖር አይችልም - የደቡብ አፍሪካ ፕሬዚዳንት"ሴቶች ሳይበቁ በኅብረተሰብ ውስጥ ምንም አይነት ዕድገት ሊመጣ አይችልም" ሲሉ ሲሪል ራማፎሳ በብሔራዊ የሴቶች ቀን በዓል አከባበር ወቅት ባደረጉት ንግግር ተናግረዋል። የዘንድሮው መታሰቢያ ቀን "የገቢ ደረጃቸው ምንም ይሁን ምን" ለሴቶች ጥራት ያለው የጤና አገልግሎት ማቅረብ ላይ በተለየ ሁኔታ ትኩረት ያደርጋል ብለዋል።"በሴቶች ጤና ላይ ኢንቨስት በማድረግ፤ በሀገራችን ጤና፣ ምርታማነት እና የወደፊት ዕጣ ፈንታ ላይ ኢንቨስት እናደርጋለን።" ፕሬዚዳንቱ በተጨማሪም ፆታዊ ጥቃት እና የሴቶችን ግድያ ለማስቆም "የሀገሪቱን ሀብቶች እና አቅሞች በሙሉ መጠቀም" እንደሚያስፈልግ አጽንዖት ሰጥተዋል።"ያለ ፆታ እኩልነት ማኅበራዊ ፍትሕን ማረጋገጥ አንችልም" ሲሉም አክለዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
የሴቶች መብት ሳይከበር ሰብዓዊ መብት ሊኖር አይችልም - የደቡብ አፍሪካ ፕሬዚዳንት
Sputnik አፍሪካ
የሴቶች መብት ሳይከበር ሰብዓዊ መብት ሊኖር አይችልም - የደቡብ አፍሪካ ፕሬዚዳንት
2026-08-10T08:00+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/08/0a/4887865_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_7630f3830ccb971ab15a93862438f300.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የሴቶች መብት ሳይከበር ሰብዓዊ መብት ሊኖር አይችልም - የደቡብ አፍሪካ ፕሬዚዳንት
08:00 10.08.2026 (የተሻሻለ: 08:04 10.08.2026) የሴቶች መብት ሳይከበር ሰብዓዊ መብት ሊኖር አይችልም - የደቡብ አፍሪካ ፕሬዚዳንት
"ሴቶች ሳይበቁ በኅብረተሰብ ውስጥ ምንም አይነት ዕድገት ሊመጣ አይችልም" ሲሉ ሲሪል ራማፎሳ በብሔራዊ የሴቶች ቀን በዓል አከባበር ወቅት ባደረጉት ንግግር ተናግረዋል።
የዘንድሮው መታሰቢያ ቀን "የገቢ ደረጃቸው ምንም ይሁን ምን" ለሴቶች ጥራት ያለው የጤና አገልግሎት ማቅረብ ላይ በተለየ ሁኔታ ትኩረት ያደርጋል ብለዋል።
"በሴቶች ጤና ላይ ኢንቨስት በማድረግ፤ በሀገራችን ጤና፣ ምርታማነት እና የወደፊት ዕጣ ፈንታ ላይ ኢንቨስት እናደርጋለን።"
ፕሬዚዳንቱ በተጨማሪም ፆታዊ ጥቃት እና የሴቶችን ግድያ ለማስቆም "የሀገሪቱን ሀብቶች እና አቅሞች በሙሉ መጠቀም" እንደሚያስፈልግ አጽንዖት ሰጥተዋል።
"ያለ ፆታ እኩልነት ማኅበራዊ ፍትሕን ማረጋገጥ አንችልም" ሲሉም አክለዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X