https://amh.sputniknews.africa/20260809/4884756.html
እስራኤል በጋዛ ዙሪያ የቀረበውን ባለ 15 ነጥብ የሰላም ቦርድ ዕቅድ ውድቅ አደረገች
እስራኤል በጋዛ ዙሪያ የቀረበውን ባለ 15 ነጥብ የሰላም ቦርድ ዕቅድ ውድቅ አደረገች
Sputnik አፍሪካ
እስራኤል በጋዛ ዙሪያ የቀረበውን ባለ 15 ነጥብ የሰላም ቦርድ ዕቅድ ውድቅ አደረገች "እስራኤል ባለ 15 ነጥቡን ሰነድ ውድቅ ታደርጋለች። ሐማስ ትጥቁን እስኪያወርድ ድረስ የእስራኤል መከላከያ ሠራዊት ከጋዛ አይወጣም። ሐማስ ትጥቅ መፍታት አለበት ስል፤... 09.08.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-08-09T18:02+0300
2026-08-09T18:02+0300
2026-08-09T18:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/08/09/4884603_0:63:1037:646_1920x0_80_0_0_df8d5a16a15c3d54630eaf028b27225f.jpg
እስራኤል በጋዛ ዙሪያ የቀረበውን ባለ 15 ነጥብ የሰላም ቦርድ ዕቅድ ውድቅ አደረገች "እስራኤል ባለ 15 ነጥቡን ሰነድ ውድቅ ታደርጋለች። ሐማስ ትጥቁን እስኪያወርድ ድረስ የእስራኤል መከላከያ ሠራዊት ከጋዛ አይወጣም። ሐማስ ትጥቅ መፍታት አለበት ስል፤ ከባድ መሣሪያዎች፣ ቀላል መሣሪያዎች እንዲሁም ሁሉንም መሣሪያዎች ማለቴ ነው። የምንናገረውም ስለ እውነተኛ ትጥቅ መፍታት እንጂ ስለ ምናባዊው አይደለም" ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ ተናግረዋል።የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት በጋዛ ሰርጥ ያለውን ግጭት ለመፍታት በቀረበው ባለ 15 ነጥብ ዕቅድ ዙሪያ ያለውን ተቃውሞ በሐምሌ ወር አጋማሽ ለዩናይትድ ስቴትስ አሳውቋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/08/09/4884603_46:0:991:709_1920x0_80_0_0_dd7eafebee557a5a7a798f479e38a3a9.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
እስራኤል በጋዛ ዙሪያ የቀረበውን ባለ 15 ነጥብ የሰላም ቦርድ ዕቅድ ውድቅ አደረገች
18:02 09.08.2026 (የተሻሻለ: 18:04 09.08.2026) እስራኤል በጋዛ ዙሪያ የቀረበውን ባለ 15 ነጥብ የሰላም ቦርድ ዕቅድ ውድቅ አደረገች
"እስራኤል ባለ 15 ነጥቡን ሰነድ ውድቅ ታደርጋለች። ሐማስ ትጥቁን እስኪያወርድ ድረስ የእስራኤል መከላከያ ሠራዊት ከጋዛ አይወጣም። ሐማስ ትጥቅ መፍታት አለበት ስል፤ ከባድ መሣሪያዎች፣ ቀላል መሣሪያዎች እንዲሁም ሁሉንም መሣሪያዎች ማለቴ ነው። የምንናገረውም ስለ እውነተኛ ትጥቅ መፍታት እንጂ ስለ ምናባዊው አይደለም" ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ ተናግረዋል።
የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት በጋዛ ሰርጥ ያለውን ግጭት ለመፍታት በቀረበው ባለ 15 ነጥብ ዕቅድ ዙሪያ ያለውን ተቃውሞ በሐምሌ ወር አጋማሽ ለዩናይትድ ስቴትስ አሳውቋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X