ኢትዮጵያ በዓለም ከ20 ዓመት በታች አትሌቲክስ ሻምፒዮና በሴቶች 3ሺህ ሜትር የወርቅ እና የብር ሜዳሊያ አሸነፈች

ሰብስክራይብ

ኢትዮጵያ በዓለም ከ20 ዓመት በታች አትሌቲክስ ሻምፒዮና በሴቶች 3ሺህ ሜትር የወርቅ እና የብር ሜዳሊያ አሸነፈች

​በሴቶች 3,000 ሜትር ፍጻሜ ውድድር አትሌት ዮርዳኖስ ጽጋብ የግሏን ሰዓት በማሻሻል በ8:43.65 የወርቅ ሜዳሊያ ስትወስድ፤ አትሌት ሽቶ ጉሚ ደግሞ 8:45.06 በመግባት የብር ሜዳሊያ አስገኝታለች።

ኢትዮጵያ በውድድሩ 2 ወርቅ፣ ሦስት ብር እና 1 ነሐስ ሜዳልያ በማሸነፍ በሜዳልያ ሰንጠረዡ ሦስተኛ ደረጃ ላይ ተቀምጣለች።

‍ ​በአሜሪካ ኦሪገን እየተከናወነ የሚገኘው ከ20 ዓመት በታች የዓለም አትሌቲክስ ውድድር ዛሬ ይጠናቀቃል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0