https://amh.sputniknews.africa/20260809/4881882.html
በኦሮሚያ፣ አማራ እና ትግራይ ክልሎች የሚንቀሳቀሱ ታጣቂ ኃይሎች መንግሥትን ማሸነፍ እንደማይችሉ ሲገነዘቡ ያልተቀደሰ ጋብቻ ፈጥረዋል - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ
በኦሮሚያ፣ አማራ እና ትግራይ ክልሎች የሚንቀሳቀሱ ታጣቂ ኃይሎች መንግሥትን ማሸነፍ እንደማይችሉ ሲገነዘቡ ያልተቀደሰ ጋብቻ ፈጥረዋል - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ
Sputnik አፍሪካ
በኦሮሚያ፣ አማራ እና ትግራይ ክልሎች የሚንቀሳቀሱ ታጣቂ ኃይሎች መንግሥትን ማሸነፍ እንደማይችሉ ሲገነዘቡ ያልተቀደሰ ጋብቻ ፈጥረዋል - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ታጣቂ ኃይሎቹ የተናጠል ፍላጎታቸውን እናሳካለን ብለው በፈጥሩት ጥምረት፤ ኤርትራን... 09.08.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-08-09T11:43+0300
2026-08-09T11:43+0300
2026-08-09T11:44+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/08/09/4881729_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_65ddf43eeae300819bf4c17dcc9c7516.jpg
በኦሮሚያ፣ አማራ እና ትግራይ ክልሎች የሚንቀሳቀሱ ታጣቂ ኃይሎች መንግሥትን ማሸነፍ እንደማይችሉ ሲገነዘቡ ያልተቀደሰ ጋብቻ ፈጥረዋል - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ታጣቂ ኃይሎቹ የተናጠል ፍላጎታቸውን እናሳካለን ብለው በፈጥሩት ጥምረት፤ ኤርትራን እና ሱዳንን ጨምሮ ከውጭ ተዋናዮች ድጋፍ መሻታቸውን ገልጸው፤ ሕዝቡ የእነዚህን እንቅስቃሴዎች ሰፊ አንድምታ እንዲረዳ ጥሪ አቅርበዋል። በሌላ በኩል፤ ቀደም ሲል ኢትዮጵያን በብቸኝነት ይመራ የነበረው ቡድን ወደ አሳታፊ የፖለቲካ ሥርዓት የሚደረገውን ሽግግር በመቃወም ሥልጣኑን በኃይል ለመመለስ መጣሩ፤ በሀገሪቱ ውስጥ ለተከሰቱት ግጭቶች ምክንያት እንደሆነ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አስታውሰዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
በኦሮሚያ፣ አማራ እና ትግራይ ክልሎች የሚንቀሳቀሱ ታጣቂ ኃይሎች መንግሥትን ማሸነፍ እንደማይችሉ ሲገነዘቡ ያልተቀደሰ ጋብቻ ፈጥረዋል - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ
Sputnik አፍሪካ
በኦሮሚያ፣ አማራ እና ትግራይ ክልሎች የሚንቀሳቀሱ ታጣቂ ኃይሎች መንግሥትን ማሸነፍ እንደማይችሉ ሲገነዘቡ ያልተቀደሰ ጋብቻ ፈጥረዋል - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ
2026-08-09T11:43+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/08/09/4881729_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_b5b5cc786ed201b8adf7f1699fa20bc2.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
በኦሮሚያ፣ አማራ እና ትግራይ ክልሎች የሚንቀሳቀሱ ታጣቂ ኃይሎች መንግሥትን ማሸነፍ እንደማይችሉ ሲገነዘቡ ያልተቀደሰ ጋብቻ ፈጥረዋል - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ
11:43 09.08.2026 (የተሻሻለ: 11:44 09.08.2026) በኦሮሚያ፣ አማራ እና ትግራይ ክልሎች የሚንቀሳቀሱ ታጣቂ ኃይሎች መንግሥትን ማሸነፍ እንደማይችሉ ሲገነዘቡ ያልተቀደሰ ጋብቻ ፈጥረዋል - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ
ታጣቂ ኃይሎቹ የተናጠል ፍላጎታቸውን እናሳካለን ብለው በፈጥሩት ጥምረት፤ ኤርትራን እና ሱዳንን ጨምሮ ከውጭ ተዋናዮች ድጋፍ መሻታቸውን ገልጸው፤ ሕዝቡ የእነዚህን እንቅስቃሴዎች ሰፊ አንድምታ እንዲረዳ ጥሪ አቅርበዋል።
በሌላ በኩል፤ ቀደም ሲል ኢትዮጵያን በብቸኝነት ይመራ የነበረው ቡድን ወደ አሳታፊ የፖለቲካ ሥርዓት የሚደረገውን ሽግግር በመቃወም ሥልጣኑን በኃይል ለመመለስ መጣሩ፤ በሀገሪቱ ውስጥ ለተከሰቱት ግጭቶች ምክንያት እንደሆነ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አስታውሰዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X