ኢትዮጵያ በቀጣዮቹ ሦስት ዓመታት 70 ቋንቋዎችን ዲጂታይዝ ለማድረግ አቀደች

© telegram sputnik_ethiopiaኢትዮጵያ በቀጣዮቹ ሦስት ዓመታት 70 ቋንቋዎችን ዲጂታይዝ ለማድረግ አቀደች
ኢትዮጵያ በቀጣዮቹ ሦስት ዓመታት 70 ቋንቋዎችን ዲጂታይዝ ለማድረግ አቀደች - Sputnik አፍሪካ, 1920, 08.08.2026
ሰብስክራይብ

ኢትዮጵያ በቀጣዮቹ ሦስት ዓመታት 70 ቋንቋዎችን ዲጂታይዝ ለማድረግ አቀደች

ሀገሪቱ አስካሁን 30 ቋንቋዎችን ወደ ዲጂታል ሥርዓቱ እንደቀላቅላለች በባሕልና ስፖርት ሚኒስቴር የ2018 በጀት ዓመት የሴክተር ጉባኤ ላይ ተገልጿል።

ዕቅዱ ባሕልና ስፖርት ሚኒስቴር በቀጣይ ሦስት ዓመታት ውስጥ ተግባራዊ በሚያደርገው ፍኖተ ካርታ ውስጥ እንደተካተተ የሀገር ውስጥ ሚዲያ ዘግቧል።

ለዚህም በአጠቃላይ በሀገሪቱ የሚገኙ ቋንቋዎችን በምርምር የመለየት ሥራ እንደሚሠራም ተጠቁሟል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0