ማሊ ልመናን ለማስቀረት የሚያስችል አዲስ ብሔራዊ ስትራቴጂ አፀደቀች

ሰብስክራይብ

ማሊ ልመናን ለማስቀረት የሚያስችል አዲስ ብሔራዊ ስትራቴጂ አፀደቀች

​መርኃ-ግብሩ "በቅድመ-መከላከል፣ በእንክብካቤ እና በአካታች አቀራረብ" ለሕፃናት ጥበቃ እንደሚሠራ መንግሥት በሰጠው መግለጫ አጽንኦት ሰጥቷል።

አቀራረቡ በሚከተሉት ነጥቦች ላይ ያተኮረ ነው፡

​ ለሰው ልጅ ክብር፣

​ የቤተሰብ፣ የሕብረተሰብ እና ተቋማዊ ባለድርሻ አካላትን ማብቃት።

​ ለስትራቴጂው ትግበራ እ.ኤ.አ ከ2026 እስከ 2028 የሚቆይ የድርጊት መርኃ-ግብር ተነድፎለታል።

​ የመገናኛ ብዙኃን እ.ኤ.አ በ2025 ባወጡት መረጃ መሠረት፤ የሕፃናት ልመና ማሊን ጨምሮ በማዕከላዊ ሳኅል ሰፊ ችግር ሲሆን ለልመና ከሚገደዱ ከ20 ሺህ በላይ ሕፃናት ውስጥ 43% የሚሆኑት ሴቶች ናቸው።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0