ኢትዮጵያ የሀገር በቀል እውቀትን ተገን አድርጋ በትምህርት ዘርፍ ፈጠራ እና ቴክኖሎጂን ለማስፋፋት የምታደርገውን ጥረት ለብሪክስ ሀገራት አስተዋወቀች

© telegram sputnik_ethiopiaኢትዮጵያ የሀገር በቀል እውቀትን ተገን አድርጋ በትምህርት ዘርፍ ፈጠራ እና ቴክኖሎጂን ለማስፋፋት የምታደርገውን ጥረት ለብሪክስ ሀገራት አስተዋወቀች
ኢትዮጵያ የሀገር በቀል እውቀትን ተገን አድርጋ በትምህርት ዘርፍ ፈጠራ እና ቴክኖሎጂን ለማስፋፋት የምታደርገውን ጥረት ለብሪክስ ሀገራት አስተዋወቀች - Sputnik አፍሪካ, 1920, 08.08.2026
ሰብስክራይብ

ኢትዮጵያ የሀገር በቀል እውቀትን ተገን አድርጋ በትምህርት ዘርፍ ፈጠራ እና ቴክኖሎጂን ለማስፋፋት የምታደርገውን ጥረት ለብሪክስ ሀገራት አስተዋወቀች

 

ሀገሪቱ በህንድ ቡባኔስዋር በተካሄደው የብሪክስ የትምህርት ሚኒስትሮች ስብሰባ በትምህርት፣ በክህሎት ልማት፣ በምርምርና በፈጠራ መስኮች የተጠናከረ ትብብር እንዲኖር ጥሪ አቅርባለች።

በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የፐብሊክ ዲፕሎማሲ ዳይሬክተር ጄኔራል አምባሳደር ነብዩ ተድላ የተመራው የልዑካን ቡድን፤ ኢትዮጵያ የትምህርት ዘርፉን ዋና ዋና መስኮች ለማጠናከር እና ለማዘመን እንዲሁም ወጣቶችን ከተለዋዋጩ የዓለም ኢኮኖሚ ፍላጎቶች ጋር የሚጣጣሙ ክህሎቶች ለማስታጠቅ የምታደርገውን ጥረት አጉልቶ አሳይቷል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0