እስራኤል በደቡባዊ ሊባኖስ ሌሊቱን ሙሉ የመድፍ ድብደባ አካሄደች

ሰብስክራይብ

እስራኤል በደቡባዊ ሊባኖስ ሌሊቱን ሙሉ የመድፍ ድብደባ አካሄደች

​ከአርብ እኩለ ሌሊት ጀምሮ እስከ ቅዳሜ ጧት ድረስ የቀጠለው የእስራኤል የመድፍ ድብደባ፤ በናባቲየህ አል-ፋውቃ አቅራቢያ የሚገኙ የደን ቦታዎች እና የአሊ ታሂር ኮረብታዎችን እንዲሁም ሌሎች በደቡባዊ ሊባኖስ የሚገኙ አካባቢዎችን ያዳረሰ ሲሆን በርካታ መኖሪያ ቤቶችም እንደወደሙ ተዘግቧል።

የእስራኤል ኃይሎች ​በተጨማሪም ወደ ዛውታር አል-ጋርቢያ መንደር ገፍተው እየገቡ እንደሆነ ተገልጿል። በሌላ በኩል የእስራኤል የጦር አውሮፕላኖች በደቡባዊ ሊባኖስ ዝቅ ብለው ሲበሩ ታይተዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0