https://amh.sputniknews.africa/20260808/4874603.html
በ2018 664 ሺህ 505 ተጨማሪ ዜጎች የኤሌክትሪክ ኃይል ተጠቃሚ ሆኑ፤ ቁጥሩ ከአፍሪካ ትልቁ ነው ተብሏል
በ2018 664 ሺህ 505 ተጨማሪ ዜጎች የኤሌክትሪክ ኃይል ተጠቃሚ ሆኑ፤ ቁጥሩ ከአፍሪካ ትልቁ ነው ተብሏል
Sputnik አፍሪካ
በ2018 664 ሺህ 505 ተጨማሪ ዜጎች የኤሌክትሪክ ኃይል ተጠቃሚ ሆኑ፤ ቁጥሩ ከአፍሪካ ትልቁ ነው ተብሏል ይህ የአዲስ ኃይል ተቃሚዎች ቁጥር በአፍሪካ አንደኛ፤ ከዓለም ደግሞ ከቻይና እና ሕንድ በመቀጠል ሦስተኛው እንደሆነ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ... 08.08.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-08-08T16:48+0300
2026-08-08T16:48+0300
2026-08-08T16:54+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/08/08/4874450_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_8024edb320c181b501697f1237b71397.jpg
በ2018 664 ሺህ 505 ተጨማሪ ዜጎች የኤሌክትሪክ ኃይል ተጠቃሚ ሆኑ፤ ቁጥሩ ከአፍሪካ ትልቁ ነው ተብሏል ይህ የአዲስ ኃይል ተቃሚዎች ቁጥር በአፍሪካ አንደኛ፤ ከዓለም ደግሞ ከቻይና እና ሕንድ በመቀጠል ሦስተኛው እንደሆነ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ዋና ሥራ አስፈጻሚ ኢንጂነር ጌቱ ገረመው አስታውቀዋል። የውጤቱ መነሻ ምክንያቶች፦ የኤሌክትሪክ መሠረተ ልማት ማስፋፊያ፣ የአዳዲስ መስመሮች ዝርጋታ፣ የቆጣሪዎች ተከላ፣ አገልግሎት ላልደረሳቸው አካባቢዎች የማዳረስ ሥራ። ተቋሙ እስከ 2035 ድረስ አስተማማኝ፣ ያልተቆራረጠ፣ ደንበኛን ማዕከል ያደረገ፣ ደህንነቱ የተጠበቀ እና የሁሉንም ማኅበረሰብ አቅም መሠረት ያደረገ የኤሌክትሪክ አገልግሎት ለመስጠት እየሠራ መሆኑን ገልጿል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
በ2018 664 ሺህ 505 ተጨማሪ ዜጎች የኤሌክትሪክ ኃይል ተጠቃሚ ሆኑ፤ ቁጥሩ ከአፍሪካ ትልቁ ነው ተብሏል
Sputnik አፍሪካ
በ2018 664 ሺህ 505 ተጨማሪ ዜጎች የኤሌክትሪክ ኃይል ተጠቃሚ ሆኑ፤ ቁጥሩ ከአፍሪካ ትልቁ ነው ተብሏል
2026-08-08T16:48+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/08/08/4874450_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_f954c55a8e1a330c6ebf56f7453a4b9d.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
በ2018 664 ሺህ 505 ተጨማሪ ዜጎች የኤሌክትሪክ ኃይል ተጠቃሚ ሆኑ፤ ቁጥሩ ከአፍሪካ ትልቁ ነው ተብሏል
16:48 08.08.2026 (የተሻሻለ: 16:54 08.08.2026) በ2018 664 ሺህ 505 ተጨማሪ ዜጎች የኤሌክትሪክ ኃይል ተጠቃሚ ሆኑ፤ ቁጥሩ ከአፍሪካ ትልቁ ነው ተብሏል
ይህ የአዲስ ኃይል ተቃሚዎች ቁጥር በአፍሪካ አንደኛ፤ ከዓለም ደግሞ ከቻይና እና ሕንድ በመቀጠል ሦስተኛው እንደሆነ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ዋና ሥራ አስፈጻሚ ኢንጂነር ጌቱ ገረመው አስታውቀዋል።
የውጤቱ መነሻ ምክንያቶች፦
የኤሌክትሪክ መሠረተ ልማት ማስፋፊያ፣
የአዳዲስ መስመሮች ዝርጋታ፣
የቆጣሪዎች ተከላ፣
አገልግሎት ላልደረሳቸው አካባቢዎች የማዳረስ ሥራ።
ተቋሙ እስከ 2035 ድረስ አስተማማኝ፣ ያልተቆራረጠ፣ ደንበኛን ማዕከል ያደረገ፣ ደህንነቱ የተጠበቀ እና የሁሉንም ማኅበረሰብ አቅም መሠረት ያደረገ የኤሌክትሪክ አገልግሎት ለመስጠት እየሠራ መሆኑን ገልጿል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X