https://amh.sputniknews.africa/20260808/4873515.html
በጀርመን በሺዎች የሚቆጠሩ ዜጎች በሜርዝ መንግሥት ላይ ተቃውሞ ለማሰማት ሰልፍ ወጡ
በጀርመን በሺዎች የሚቆጠሩ ዜጎች በሜርዝ መንግሥት ላይ ተቃውሞ ለማሰማት ሰልፍ ወጡ
Sputnik አፍሪካ
በጀርመን በሺዎች የሚቆጠሩ ዜጎች በሜርዝ መንግሥት ላይ ተቃውሞ ለማሰማት ሰልፍ ወጡበሀገሪቱ ምስራቃዊ ክፍል በሚገኘው ፕላወን ከተማ በዛሬው ዕለት ወደ 10 ሺህ የሚጠጉ ተቃዋሚዎች መሰብሰባቸውን የአካባቢው መገናኛ ብዙኃን ዘግበዋል።የሰልፈኞቹ ዋና ዋና... 08.08.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-08-08T16:33+0300
2026-08-08T16:33+0300
2026-08-08T16:44+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/08/08/4873832_0:438:720:843_1920x0_80_0_0_f62d5414e494a34508cbf274bf0a1873.jpg
በጀርመን በሺዎች የሚቆጠሩ ዜጎች በሜርዝ መንግሥት ላይ ተቃውሞ ለማሰማት ሰልፍ ወጡበሀገሪቱ ምስራቃዊ ክፍል በሚገኘው ፕላወን ከተማ በዛሬው ዕለት ወደ 10 ሺህ የሚጠጉ ተቃዋሚዎች መሰብሰባቸውን የአካባቢው መገናኛ ብዙኃን ዘግበዋል።የሰልፈኞቹ ዋና ዋና ጥያቄዎች፦▪ ቅድመ ምርጫ እንዲካሄድ፣▪ የኤሌክትሪክ እና የጋዝ ዋጋ እንዲቀንስ፣▪ የተፈረደባቸው ወንጀለኞች እና ሕገ-ወጥ ስደተኞች ከሀገር እንዲባረሩ፣▪ የጤና ጥበቃ ማሻሻያው እንዲታገድ። በግንቦት ወር መጨረሻ በወጣው የፎርሳ የሕዝብ አስተያየት መስጫ መሠረት፤ 84% የሚሆኑ ጀርመናውያን በመራሄ መንግሥት ፍሪድሪክ ሜርዝ የሥራ አፈጻጸም ደስተኛ አይደሉም።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
በጀርመን በሺዎች የሚቆጠሩ ዜጎች በሜርዝ መንግሥት ላይ ተቃውሞ ለማሰማት ሰልፍ ወጡ
Sputnik አፍሪካ
በጀርመን በሺዎች የሚቆጠሩ ዜጎች በሜርዝ መንግሥት ላይ ተቃውሞ ለማሰማት ሰልፍ ወጡ
2026-08-08T16:33+0300
true
PT1S

https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/08/08/4873832_0:370:720:910_1920x0_80_0_0_912020d7aac3c01255e0aa1459f54823.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia