ኢትዮጵያ የሩሲያው ፎስአግሮ የማዳበሪያ አምራች ምርቱን በሀገር ውስጥ ማምረት እንዲጀምር ጠየቀች

© telegram sputnik_ethiopiaኢትዮጵያ የሩሲያው ፎስአግሮ የማዳበሪያ አምራች ምርቱን በሀገር ውስጥ ማምረት እንዲጀምር ጠየቀች
ኢትዮጵያ የሩሲያው ፎስአግሮ የማዳበሪያ አምራች ምርቱን በሀገር ውስጥ ማምረት እንዲጀምር ጠየቀች - Sputnik አፍሪካ, 1920, 08.08.2026
ሰብስክራይብ

ኢትዮጵያ የሩሲያው ፎስአግሮ የማዳበሪያ አምራች ምርቱን በሀገር ውስጥ ማምረት እንዲጀምር ጠየቀች

 

ግዙፉ የፎስፌት ማደበሪያ አምራች በምርት አቅርቦት ዙሪያ በሩሲያ የኢትዮጵያ አምባሳደር ገነት ተሾመ ጋር ውይይት አካሂዷል።

 

የድርጅቱ ተቀዳሚ ምክትል ኃላፊ ሰርጌ ፕሮኒን፤ ከኢትዮጵያ ጋር የንግድ ግንኙነት የማጠናከር እና የጋራ ሽርክና ዕድሎችን የማሰስ ፍላጎት እንዳላቸው ገልጸዋል ሲል በሞስኮ የሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ አስታውቋል።

 

ሁለቱ ወገኖች በቀጣይ በፎስአግሮ እና በኢትዮጵያ አጋር ተቋማት መካከል ትብብር ለማጠናከር በቅርበት እንደሚሠሩ አረጋግጠዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0