ለአማራ ክልል በዓይነቱ የመጀመሪያ የሆነው የደም እና ህብረ ህዋስ ባንክ

ሰብስክራይብ

ለአማራ ክልል በዓይነቱ የመጀመሪያ የሆነው የደም እና ህብረ ህዋስ ባንክ

 

🩸የአማራ ክልል ዋና ከተማ ባሕር ዳር በአንድ ጊዜ 5ሺህ ከረጢት ደም ማከማቸት የሚችል የደም ማቀዝቀዣ ማዕከል አስመርቃለች።

 

ማዕከሉን መርቀው የከፈቱት የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ ናቸው።

 

የደም ባንኩ አገልግሎቱን ዲጂታላይዝ በማድረግ በክልሉ የመጀመሪያው ደም ባንክ ነው።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0