https://amh.sputniknews.africa/20260808/4869532.html
ቤኒን ከኢትዮጵያ ዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ልምድ ለመቅሰም ፍላጎቷን ገለጸች፤ ኢትዮጵያም ተሞክሮዋን ለአፍሪካ ሀገራት ለማጋራት ዝግጁ ነኝ ብላለች
ቤኒን ከኢትዮጵያ ዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ልምድ ለመቅሰም ፍላጎቷን ገለጸች፤ ኢትዮጵያም ተሞክሮዋን ለአፍሪካ ሀገራት ለማጋራት ዝግጁ ነኝ ብላለች
Sputnik አፍሪካ
ቤኒን ከኢትዮጵያ ዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ልምድ ለመቅሰም ፍላጎቷን ገለጸች፤ ኢትዮጵያም ተሞክሮዋን ለአፍሪካ ሀገራት ለማጋራት ዝግጁ ነኝ ብላለችየቤኒን ዲጂታል ትራንስፎርሜሽንና ኢኖቬሽን ሚኒስትር ማሁና አክፕሎጋ ከኢትዮጵያ አቻቸው በለጠ ሞላ ጋር... 08.08.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-08-08T13:14+0300
2026-08-08T13:14+0300
2026-08-08T13:24+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/08/08/4869379_0:154:1280:874_1920x0_80_0_0_51afeb1d3fc568a6d0ead394abae04e4.jpg
ቤኒን ከኢትዮጵያ ዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ልምድ ለመቅሰም ፍላጎቷን ገለጸች፤ ኢትዮጵያም ተሞክሮዋን ለአፍሪካ ሀገራት ለማጋራት ዝግጁ ነኝ ብላለችየቤኒን ዲጂታል ትራንስፎርሜሽንና ኢኖቬሽን ሚኒስትር ማሁና አክፕሎጋ ከኢትዮጵያ አቻቸው በለጠ ሞላ ጋር ባደረጉት ውይይት፤ “የአፍሪካ ሀገራት በኢትዮጵያ ዲጂታል ኢኮኖሚ ግንባታ ዙሪያ የሚያደርጉትን ትብብር ማጠናከራቸው የጋራ ብልጽግናን ለማረጋገጥ ወሳኝ ነው” ብለዋል። የኢትዮጵያው ሚኒስትር በበኩላቸው፤ የዲጂታል ኢትዮጵያ 2025 ስትራቴጂ ውጤቶችን እንዲሁም የዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 ትግበራን በተመለከተ ማብራሪያ ሰጥተዋል። “ኢትዮጵያ...በዲጂታል ትራንስፎርሜሽንና ኢኖቬሽን ዘርፍ ከአፍሪካ ወንድምና እህት ሀገራት ጋር በትብብር ለመሥራትና በጋራ ለማደግ ሙሉ ዝግጁነት አላት” ሲሉ አረጋግጠዋል። ሁለቱ ሀገራት በቀጣይ በተመረጡ ዘርፎች በመተባበር የጋራ ተጠቀሚነትና ዕድገትን ለማጎልበት እንደተስማሙ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ያጋራው መረጃ አመልክቷል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/08/08/4869379_0:34:1280:994_1920x0_80_0_0_a66da5ea2286203d75ed588898c2eb9a.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ቤኒን ከኢትዮጵያ ዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ልምድ ለመቅሰም ፍላጎቷን ገለጸች፤ ኢትዮጵያም ተሞክሮዋን ለአፍሪካ ሀገራት ለማጋራት ዝግጁ ነኝ ብላለች
13:14 08.08.2026 (የተሻሻለ: 13:24 08.08.2026) ቤኒን ከኢትዮጵያ ዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ልምድ ለመቅሰም ፍላጎቷን ገለጸች፤ ኢትዮጵያም ተሞክሮዋን ለአፍሪካ ሀገራት ለማጋራት ዝግጁ ነኝ ብላለች
የቤኒን ዲጂታል ትራንስፎርሜሽንና ኢኖቬሽን ሚኒስትር ማሁና አክፕሎጋ ከኢትዮጵያ አቻቸው በለጠ ሞላ ጋር ባደረጉት ውይይት፤ “የአፍሪካ ሀገራት በኢትዮጵያ ዲጂታል ኢኮኖሚ ግንባታ ዙሪያ የሚያደርጉትን ትብብር ማጠናከራቸው የጋራ ብልጽግናን ለማረጋገጥ ወሳኝ ነው” ብለዋል።
የኢትዮጵያው ሚኒስትር በበኩላቸው፤ የዲጂታል ኢትዮጵያ 2025 ስትራቴጂ ውጤቶችን እንዲሁም የዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 ትግበራን በተመለከተ ማብራሪያ ሰጥተዋል።
“ኢትዮጵያ...በዲጂታል ትራንስፎርሜሽንና ኢኖቬሽን ዘርፍ ከአፍሪካ ወንድምና እህት ሀገራት ጋር በትብብር ለመሥራትና በጋራ ለማደግ ሙሉ ዝግጁነት አላት” ሲሉ አረጋግጠዋል።
ሁለቱ ሀገራት በቀጣይ በተመረጡ ዘርፎች በመተባበር የጋራ ተጠቀሚነትና ዕድገትን ለማጎልበት እንደተስማሙ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ያጋራው መረጃ አመልክቷል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X