https://amh.sputniknews.africa/20260807/4869765.html
በኢትዮጵያ የትምህርት ስርዓት ከሽምደዳ ባሻገር ተግባራዊ ክንዋኔዎችን ታሳቢ የማድረግ አንድምታዎች

Sputnik አፍሪካ
በዛሬው ፕሮግራማችን በዋነኛነት በተግባር መማርን መሠረት በማድረግ በኢትዮጵያ የጎለበተ ተግባራዊ የትምህርት ሥርዓት ስለመገንባት በመቱ ዩኒቨርሲቲ የትምህርት ስርዓት መምህርና ተመራማሪው ቴዎድሮስ አስማረ ጋር እንወያያለን። 07.08.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-08-07T14:09+0300
2026-08-07T14:09+0300
2026-08-08T14:09+0300
sovereignty sources
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/08/08/4869606_0:0:1024:576_1920x0_80_0_0_a54fa64d70ffaaa2286d1bb4972dc418.jpg
በኢትዮጵያ የትምህርት ስርዓት ከሽምደዳ ባሻገር ተግባራዊ ክንዋኔዎችን ታሳቢ የማድረግ አንድምታዎች
Sputnik አፍሪካ
''ለእውቀት መማርና ለፈተና መማር የተለያዩ ነገሮች ናቸው። ለፈተና የሚማር ሰው ያነባል፣ ለአጭር ጊዜ ያስታውሳል ከዚያ ይረሳል። ለእውቀት የምትማር ከሆነ አንደኛ የተማርከውን ነገር አትረሳውም፣ ዋናው ግብህም የተሻለ ውጤት ማሰመዝገብ ሳይሆን ወጥተህ ከምትሰራው ነገር ጋር እያቆራኘህ ለመተግበር ነው —በትምህርት ስርዓቱ እንደ ሩሲያ ካሉ ሀገራት ተሞክሮ መውሰድ መልካም ነገር ነው - ሲሉ በመቱ ዩኒቨርሲቲ የትምህርት ስርዓት መምህርና ተመራማሪው ቴዎድሮስ አስማረ ለስፑትኒክ አፍሪካ አስረድተዋል።''
በዛሬው ፕሮግራማችን በዋነኛነት በተግባር መማርን መሠረት በማድረግ በኢትዮጵያ የጎለበተ ተግባራዊ የትምህርት ሥርዓት ስለመገንባት በመቱ ዩኒቨርሲቲ የትምህርት ስርዓት መምህርና ተመራማሪው ቴዎድሮስ አስማረ ጋር እንወያያለን።
ሙሉውን መረጃ ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ:
በዛሬው ፕሮግራማችን በዋነኛነት በተግባር መማርን መሠረት በማድረግ በኢትዮጵያ የጎለበተ ተግባራዊ የትምህርት ሥርዓት ስለመገንባት በመቱ ዩኒቨርሲቲ የትምህርት ስርዓት መምህርና ተመራማሪው ቴዎድሮስ አስማረ ጋር እንወያያለን።ሙሉውን መረጃ ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ:ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ Apple Podcasts –Deezer – Spotify – Podcast Addict – Pocket Casts – Afripods – CastBox
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
ዐቢይ ሀብታሙ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/04/585807_20:0:378:358_100x100_80_0_0_e0802a21314717dd2731876ec3730b99.jpg

ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/08/08/4869606_128:0:896:576_1920x0_80_0_0_43753401da7625c96e713816d082b857.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዐቢይ ሀብታሙ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/04/585807_20:0:378:358_100x100_80_0_0_e0802a21314717dd2731876ec3730b99.jpg
аудио
በኢትዮጵያ የትምህርት ስርዓት ከሽምደዳ ባሻገር ተግባራዊ ክንዋኔዎችን ታሳቢ የማድረግ አንድምታዎች
14:09 07.08.2026 (የተሻሻለ: 14:09 08.08.2026) ዐቢይ ሀብታሙ
ዘጋቢ እና ፖድካስት አቅራቢ
''ለእውቀት መማርና ለፈተና መማር የተለያዩ ነገሮች ናቸው። ለፈተና የሚማር ሰው ያነባል፣ ለአጭር ጊዜ ያስታውሳል ከዚያ ይረሳል። ለእውቀት የምትማር ከሆነ አንደኛ የተማርከውን ነገር አትረሳውም፣ ዋናው ግብህም የተሻለ ውጤት ማሰመዝገብ ሳይሆን ወጥተህ ከምትሰራው ነገር ጋር እያቆራኘህ ለመተግበር ነው —በትምህርት ስርዓቱ እንደ ሩሲያ ካሉ ሀገራት ተሞክሮ መውሰድ መልካም ነገር ነው - ሲሉ በመቱ ዩኒቨርሲቲ የትምህርት ስርዓት መምህርና ተመራማሪው ቴዎድሮስ አስማረ ለስፑትኒክ አፍሪካ አስረድተዋል።''
በዛሬው ፕሮግራማችን በዋነኛነት በተግባር መማርን መሠረት በማድረግ በኢትዮጵያ የጎለበተ ተግባራዊ የትምህርት ሥርዓት ስለመገንባት በመቱ ዩኒቨርሲቲ የትምህርት ስርዓት መምህርና ተመራማሪው ቴዎድሮስ አስማረ ጋር እንወያያለን።
ሙሉውን መረጃ ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ:
ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ Apple Podcasts –
Deezer –
Spotify –
Podcast Addict –
Pocket Casts –
Afripods –
CastBox