- Sputnik አፍሪካ, 1920
30 ሴኮንድ ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር

አበበ ቢቂላ አክሱምን በሮም ባየው ጊዜ

ሰብስክራይብ
አበበ ቢቂላ አክሱምን በሮም ባየው ጊዜ

እ.አ.አ. በ1960 የሮም ኦሎምፒክ የኢትዮጵያ የክብር ዘበኛ አባል አበበ ቢቂላ፣ የሮምን ሻካራ አስፋልት በባዶ እግሩ ሩጦ አዲስ የዓለም ክብረወሰን አስመዘገበ።

የዛሬዋ ዕለት “ሮምን የወረረው ብቸኛው ኢትዮጵያዊ ወታደር” የልደት ቀን ናት፡፡

አበበ፣ በባዶ እግሩ ለምን ሮጠ? የስፑትኒክ አፍሪካን ቪዲዮ ይመልከቱ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
አዳዲስ ዜናዎች
0