https://amh.sputniknews.africa/20260807/4863208.html
በቅኝ ግዛት ኃይሎች በዘፈቀደ የተከለሉ የአፍሪካ ሀገራት ድንበሮች ማኅበረሰቦችን ለያይተዋል – የኢኮኖሚ ባለሙያ
በቅኝ ግዛት ኃይሎች በዘፈቀደ የተከለሉ የአፍሪካ ሀገራት ድንበሮች ማኅበረሰቦችን ለያይተዋል – የኢኮኖሚ ባለሙያ
Sputnik አፍሪካ
በቅኝ ግዛት ኃይሎች በዘፈቀደ የተከለሉ የአፍሪካ ሀገራት ድንበሮች ማኅበረሰቦችን ለያይተዋል – የኢኮኖሚ ባለሙያ መልክአ ምድራዊ ስፋቶችንና ተፈጥሮአዊ ሁኔታዎችን ሳይከተሉ የተካለሉት ድንበሮች በአብሮነት የኖሩ ማኅበረሰቦችን ለያይተዋል ሲሉ ዶ/ር... 07.08.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-08-07T16:15+0300
2026-08-07T16:15+0300
2026-08-07T16:24+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/08/07/4863055_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_2b2a3fc84657e9e88ba8d06a40f0aa51.jpg
በቅኝ ግዛት ኃይሎች በዘፈቀደ የተከለሉ የአፍሪካ ሀገራት ድንበሮች ማኅበረሰቦችን ለያይተዋል – የኢኮኖሚ ባለሙያ መልክአ ምድራዊ ስፋቶችንና ተፈጥሮአዊ ሁኔታዎችን ሳይከተሉ የተካለሉት ድንበሮች በአብሮነት የኖሩ ማኅበረሰቦችን ለያይተዋል ሲሉ ዶ/ር ቆስጠንጢኖስ በርኸተስፋ የባሕር በር አልባ ታዳጊ ሀራት ዓለም አቀፍ ቀንን ምክንያት በማድረግ ለስፑትኒክ አፍሪካ በሰጡት ቃለመጠይቅ ገልጸዋል፡፡ “አዳዲስ የቋንቋ ሥርዓቶችም ተስፋፍተዋል:: ፈረንሳይ የፈረንሳይኛ የቅኝ ግዛት ቋንቋን አስፋፍታለች፡፡ ብሪታንያ የእንግሊዝኛ የቅኝ ግዛት ቋንቋን፣ እንዲሁም ፖርቹጋል የፖርቹጋልኛ ቋንቋን አስፋፍተዋል።” ምዕራባውያን ቅኝ ገዥ ኃይሎች በርሊን ስምምነት አማካኝነት ያደረጉት የድንበር ሽንሸና ሀገራትን እንዴት የባሕር በር አልባ እንዳደረገ የባለሙያውን አስተያየት ይመልከቱ፡፡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
በቅኝ ግዛት ኃይሎች በዘፈቀደ የተከለሉ የአፍሪካ ሀገራት ድንበሮች ማኅበረሰቦችን ለያይተዋል – የኢኮኖሚ ባለሙያ
Sputnik አፍሪካ
በቅኝ ግዛት ኃይሎች በዘፈቀደ የተከለሉ የአፍሪካ ሀገራት ድንበሮች ማኅበረሰቦችን ለያይተዋል – የኢኮኖሚ ባለሙያ
2026-08-07T16:15+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/08/07/4863055_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_ecb65a3bfba7e4e74a7c1d9cc0c6d365.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
በቅኝ ግዛት ኃይሎች በዘፈቀደ የተከለሉ የአፍሪካ ሀገራት ድንበሮች ማኅበረሰቦችን ለያይተዋል – የኢኮኖሚ ባለሙያ
16:15 07.08.2026 (የተሻሻለ: 16:24 07.08.2026) በቅኝ ግዛት ኃይሎች በዘፈቀደ የተከለሉ የአፍሪካ ሀገራት ድንበሮች ማኅበረሰቦችን ለያይተዋል – የኢኮኖሚ ባለሙያ
መልክአ ምድራዊ ስፋቶችንና ተፈጥሮአዊ ሁኔታዎችን ሳይከተሉ የተካለሉት ድንበሮች በአብሮነት የኖሩ ማኅበረሰቦችን ለያይተዋል ሲሉ ዶ/ር ቆስጠንጢኖስ በርኸተስፋ የባሕር በር አልባ ታዳጊ ሀራት ዓለም አቀፍ ቀንን ምክንያት በማድረግ ለስፑትኒክ አፍሪካ በሰጡት ቃለመጠይቅ ገልጸዋል፡፡
“አዳዲስ የቋንቋ ሥርዓቶችም ተስፋፍተዋል:: ፈረንሳይ የፈረንሳይኛ የቅኝ ግዛት ቋንቋን አስፋፍታለች፡፡ ብሪታንያ የእንግሊዝኛ የቅኝ ግዛት ቋንቋን፣ እንዲሁም ፖርቹጋል የፖርቹጋልኛ ቋንቋን አስፋፍተዋል።”
ምዕራባውያን ቅኝ ገዥ ኃይሎች በርሊን ስምምነት አማካኝነት ያደረጉት የድንበር ሽንሸና ሀገራትን እንዴት የባሕር በር አልባ እንዳደረገ የባለሙያውን አስተያየት ይመልከቱ፡፡
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X