https://amh.sputniknews.africa/20260807/4862772.html
"ሩሲያ ለአፍሪካ ሀገራት በቋሚነት ድጋፍ ስታደርግ ቆይታለች" - የቀድሞዋ የደቡብ አፍሪካ ሚኒስትር
"ሩሲያ ለአፍሪካ ሀገራት በቋሚነት ድጋፍ ስታደርግ ቆይታለች" - የቀድሞዋ የደቡብ አፍሪካ ሚኒስትር
Sputnik አፍሪካ
"ሩሲያ ለአፍሪካ ሀገራት በቋሚነት ድጋፍ ስታደርግ ቆይታለች" - የቀድሞዋ የደቡብ አፍሪካ ሚኒስትር"ከአፍሪካ ውጭ ካሉ ሀገራት መካከል ለልማታችን ከሩሲያ ፌዴሬሽን በላይ አስተዋፅዖ ያደረገ ሌላ ሀገር የለም" ሲሉ የቀድሞዋ የደቡብ አፍሪካ የዓለም አቀፍ... 07.08.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-08-07T15:35+0300
2026-08-07T15:35+0300
2026-08-07T15:44+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/08/07/4862619_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_0ad22862328d4ee5c1c582b423d1a180.jpg
"ሩሲያ ለአፍሪካ ሀገራት በቋሚነት ድጋፍ ስታደርግ ቆይታለች" - የቀድሞዋ የደቡብ አፍሪካ ሚኒስትር"ከአፍሪካ ውጭ ካሉ ሀገራት መካከል ለልማታችን ከሩሲያ ፌዴሬሽን በላይ አስተዋፅዖ ያደረገ ሌላ ሀገር የለም" ሲሉ የቀድሞዋ የደቡብ አፍሪካ የዓለም አቀፍ ግንኙነት ሚኒስትር እና የዓለም አቀፍ የሊዮ ቶልስቶይ ሽልማት ዳኞች አባል ሊንዲዌ ሲሱሉ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል። ሩሲያ በአፓርታይድ ሥርዓት ወቅት ለደቡብ አፍሪካና ለአፍሪካ አኅጉር ትምህርትን፣ ሆስፒታሎችን እና መጠለያን በመግንባት ለራሳቸው "ኃላፊነት እንዲወስዱ" ያስቻሏቸውን መሣሪያዎች አቅርባለች ሲሉም አክለዋል።"ሩሲያ ሁልጊዜም በትክክለኛው የፍትሕ፣ የሰላም እና አብሮነት ጎዳና ላይ ስትቆም ቆይታለች።"የቀድሞዋ ሚኒስትር ሩሲያን ለምን "ሁለተኛ ቤቴ" ብለው እንደሚጠሯት ለማወቅ ቪዲዮውን ይመልከቱ፡፡በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
"ሩሲያ ለአፍሪካ ሀገራት በቋሚነት ድጋፍ ስታደርግ ቆይታለች" - የቀድሞዋ የደቡብ አፍሪካ ሚኒስትር
Sputnik አፍሪካ
"ሩሲያ ለአፍሪካ ሀገራት በቋሚነት ድጋፍ ስታደርግ ቆይታለች" - የቀድሞዋ የደቡብ አፍሪካ ሚኒስትር
2026-08-07T15:35+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/08/07/4862619_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_b6c3d89e8c62732a088ddcf24b749d85.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
"ሩሲያ ለአፍሪካ ሀገራት በቋሚነት ድጋፍ ስታደርግ ቆይታለች" - የቀድሞዋ የደቡብ አፍሪካ ሚኒስትር
15:35 07.08.2026 (የተሻሻለ: 15:44 07.08.2026) "ሩሲያ ለአፍሪካ ሀገራት በቋሚነት ድጋፍ ስታደርግ ቆይታለች" - የቀድሞዋ የደቡብ አፍሪካ ሚኒስትር
"ከአፍሪካ ውጭ ካሉ ሀገራት መካከል ለልማታችን ከሩሲያ ፌዴሬሽን በላይ አስተዋፅዖ ያደረገ ሌላ ሀገር የለም" ሲሉ የቀድሞዋ የደቡብ አፍሪካ የዓለም አቀፍ ግንኙነት ሚኒስትር እና የዓለም አቀፍ የሊዮ ቶልስቶይ ሽልማት ዳኞች አባል ሊንዲዌ ሲሱሉ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
ሩሲያ በአፓርታይድ ሥርዓት ወቅት ለደቡብ አፍሪካና ለአፍሪካ አኅጉር ትምህርትን፣ ሆስፒታሎችን እና መጠለያን በመግንባት ለራሳቸው "ኃላፊነት እንዲወስዱ" ያስቻሏቸውን መሣሪያዎች አቅርባለች ሲሉም አክለዋል።
"ሩሲያ ሁልጊዜም በትክክለኛው የፍትሕ፣ የሰላም እና አብሮነት ጎዳና ላይ ስትቆም ቆይታለች።"
የቀድሞዋ ሚኒስትር ሩሲያን ለምን "ሁለተኛ ቤቴ" ብለው እንደሚጠሯት ለማወቅ ቪዲዮውን ይመልከቱ፡፡
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X