በማዕከላዊ ሜክሲኮ በጋዝ ጫኝ ቦቴ ላይ በደረሰ የእሳት አደጋ 21 ሰዎች ሲጎዱ፤ 32 መኖሪያ ቤቶች እና በርካታ ተሽከርካሪዎች ወደሙ

ሰብስክራይብ

#viral | በማዕከላዊ ሜክሲኮ በጋዝ ጫኝ ቦቴ ላይ በደረሰ የእሳት አደጋ 21 ሰዎች ሲጎዱ፤ 32 መኖሪያ ቤቶች እና በርካታ ተሽከርካሪዎች ወደሙ

የአካባቢው መገናኛ ብዙኃን በሰው ሕይወት ላይ የደረሰ የሞት አደጋ እንደሌለ የገለጹ ሲሆን፣ ባለሥልጣናት የአደጋውን መንስኤ እስካሁን አልለዩም።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0