https://amh.sputniknews.africa/20260806/4870273.html
ከእውቀት ተጠቃሚነት ወደ እውቀት አምራችነት፦ የአፍሪካ ትምህርት ሥርዓት የወደፊት ጉዞ
ከእውቀት ተጠቃሚነት ወደ እውቀት አምራችነት፦ የአፍሪካ ትምህርት ሥርዓት የወደፊት ጉዞ
Sputnik አፍሪካ
በተጨማሪም “የአፍሪካ የወደፊት ተወዳዳሪነት የሚወሰነው ምን ያህል እውቀት እንመገባለን (ንባብና ትምህርት ላይ ብቻ እንደርሳለን) በሚለው ሳይሆን፤ ምን ያህል እውቀትን ውጤታማ በሆነ መንገድ እናመርታለን፣ እንተግብራለን፣ እንዲሁም ለዓለም እናካፍላለን... 06.08.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-08-06T14:14+0300
2026-08-06T14:14+0300
2026-08-08T14:14+0300
the rising south
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/08/08/4869890_0:0:1340:754_1920x0_80_0_0_cf8fa835091ec4e1107ed4d9d21888fe.png
ከእውቀት ተጠቃሚነት ወደ እውቀት አምራችነት፦ የአፍሪካ ትምህርት ሥርዓት የወደፊት ጉዞ
Sputnik አፍሪካ
“ችግሩ የአፍሪካውያን የአእምሮ ወይም የፈጠራ አቅም ማነስ አይደለም፤ በፈጠራችን የበለፀግን ነን። ዋናው ተደቅኖብን ያለው ፈተና የትምህርትና የምርምር ሥርዓታችን ታሪክ አጋጣሚ ሆኖ ለአዲስ ፈጠራ ይልቅ ለእውቀት ማስተላለፍ ብቻ ተቀርጾ መቆየቱ ነው።” ሲሉ በርቀት ትምህርት ረዳት ፕሮፌሰር የሆኑት አደራጀው ምህረት (ዶ/ር) ለስፑትኒክ አፍሪካ ገልጸዋል።
በተጨማሪም “የአፍሪካ የወደፊት ተወዳዳሪነት የሚወሰነው ምን ያህል እውቀት እንመገባለን (ንባብና ትምህርት ላይ ብቻ እንደርሳለን) በሚለው ሳይሆን፤ ምን ያህል እውቀትን ውጤታማ በሆነ መንገድ እናመርታለን፣ እንተግብራለን፣ እንዲሁም ለዓለም እናካፍላለን በሚለው ላይ ነው።”ሲሉ አክለው አብራርተዋል።
በዚህ የራይዚንግ ሳውዝ ዝግጅታችን፣ ከአደራጀው ምህረት (ዶ/ር) ጋር በመሆን አፍሪካ ለወደፊቱ ትውልድ የሚያስፈልጋትን መፍትሔ አውጪ እና ፈጠራ ታከለበት የትምህርት ፍልስፍና እንዴት መገንባት እንዳለባት በጥልቀት እንወያያለን።
ሙሉውን መረጃ ለማግኘት በእንግሊዝኛ ቋንቋ የቀረበውን ፕሮግራም ይከታተሉ፡
በተጨማሪም “የአፍሪካ የወደፊት ተወዳዳሪነት የሚወሰነው ምን ያህል እውቀት እንመገባለን (ንባብና ትምህርት ላይ ብቻ እንደርሳለን) በሚለው ሳይሆን፤ ምን ያህል እውቀትን ውጤታማ በሆነ መንገድ እናመርታለን፣ እንተግብራለን፣ እንዲሁም ለዓለም እናካፍላለን በሚለው ላይ ነው።”ሲሉ አክለው አብራርተዋል። በዚህ የራይዚንግ ሳውዝ ዝግጅታችን፣ ከአደራጀው ምህረት (ዶ/ር) ጋር በመሆን አፍሪካ ለወደፊቱ ትውልድ የሚያስፈልጋትን መፍትሔ አውጪ እና ፈጠራ ታከለበት የትምህርት ፍልስፍና እንዴት መገንባት እንዳለባት በጥልቀት እንወያያለን። ሙሉውን መረጃ ለማግኘት በእንግሊዝኛ ቋንቋ የቀረበውን ፕሮግራም ይከታተሉ፡ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ : Apple Podcasts – Spotify – Deezer – Afripods – Podcast Addict – Pocket Casts – CastBox
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
ወሰንሰገድ አሰፋ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/1a/500300_0:0:548:549_100x100_80_0_0_43c2ba1ea7985adc1de44e2958b2ab61.jpg
ወሰንሰገድ አሰፋ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/1a/500300_0:0:548:549_100x100_80_0_0_43c2ba1ea7985adc1de44e2958b2ab61.jpg
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/08/08/4869890_168:0:1173:754_1920x0_80_0_0_1bc7afc35309e173957c542ca6f6771d.pngSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ወሰንሰገድ አሰፋ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/1a/500300_0:0:548:549_100x100_80_0_0_43c2ba1ea7985adc1de44e2958b2ab61.jpg
аудио
ከእውቀት ተጠቃሚነት ወደ እውቀት አምራችነት፦ የአፍሪካ ትምህርት ሥርዓት የወደፊት ጉዞ
14:14 06.08.2026 (የተሻሻለ: 14:14 08.08.2026) “ችግሩ የአፍሪካውያን የአእምሮ ወይም የፈጠራ አቅም ማነስ አይደለም፤ በፈጠራችን የበለፀግን ነን። ዋናው ተደቅኖብን ያለው ፈተና የትምህርትና የምርምር ሥርዓታችን ታሪክ አጋጣሚ ሆኖ ለአዲስ ፈጠራ ይልቅ ለእውቀት ማስተላለፍ ብቻ ተቀርጾ መቆየቱ ነው።” ሲሉ በርቀት ትምህርት ረዳት ፕሮፌሰር የሆኑት አደራጀው ምህረት (ዶ/ር) ለስፑትኒክ አፍሪካ ገልጸዋል።
በተጨማሪም “የአፍሪካ የወደፊት ተወዳዳሪነት የሚወሰነው ምን ያህል እውቀት እንመገባለን (ንባብና ትምህርት ላይ ብቻ እንደርሳለን) በሚለው ሳይሆን፤ ምን ያህል እውቀትን ውጤታማ በሆነ መንገድ እናመርታለን፣ እንተግብራለን፣ እንዲሁም ለዓለም እናካፍላለን በሚለው ላይ ነው።”ሲሉ አክለው አብራርተዋል።
በዚህ
የራይዚንግ ሳውዝ ዝግጅታችን፣ ከአደራጀው ምህረት (ዶ/ር) ጋር በመሆን አፍሪካ ለወደፊቱ ትውልድ የሚያስፈልጋትን መፍትሔ አውጪ እና ፈጠራ ታከለበት የትምህርት ፍልስፍና እንዴት መገንባት እንዳለባት በጥልቀት እንወያያለን።
ሙሉውን መረጃ ለማግኘት
በእንግሊዝኛ ቋንቋ የቀረበውን ፕሮግራም ይከታተሉ፡
ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ : Apple Podcasts –
Spotify –
Deezer –
Afripods –
Podcast Addict –
Pocket Casts –
CastBox