"በመላው ዓለም የበሽታዎች ስርጭት ሽግግር እያጋጠመን ነው፤ ነገር ግን በአፍሪካ የበለጠ ጠንከር ያለ ነው" - የደቡብ አፍሪካ የጤና ሚኒስትር

ሰብስክራይብ

"በመላው ዓለም የበሽታዎች ስርጭት ሽግግር እያጋጠመን ነው፤ ነገር ግን በአፍሪካ የበለጠ ጠንከር ያለ ነው" - የደቡብ አፍሪካ የጤና ሚኒስትር

"'[...] መከላከሉ ከህክምናው ይበልጣል' የሚለው አባባል፣ እያደግን ሳለን የተነገረን ነው" ሲሉ አሮን ሞትሶአሌዲ በጆሃንስበርግ ከተካሄደው የዓለም ስትሮክ ስብሰባ ጎን ለጎን ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።

ሚኒስትሩ እንደ ስትሮክ፣ ከፍተኛ የደም ግፊት፣ ስኳር እና ካንሰር ያሉ ህመሞች በወጣቱ ትውልድ ላይ በስፋት እየታዩ መሆናቸውን ያስጠነቀቁ ሲሆን፤ ከመጠን በላይ ጨው እና ስኳር ከመመገብ መቆጠብን እንዲሁም የትምባሆ ምርቶችን አለመጠቀምን ጨምሮ የመከላከልን አስፈላጊነት ድጋሚ አጽንኦት ሰጥተውበታል።

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0