https://amh.sputniknews.africa/20260806/4857967.html
ከአራት ሺህ በላይ ኢትዮጵያውያን ስለ ኢትዮጵያ እጣፈንታ – ሀገራዊ ምክክር
ከአራት ሺህ በላይ ኢትዮጵያውያን ስለ ኢትዮጵያ እጣፈንታ – ሀገራዊ ምክክር
Sputnik አፍሪካ
ከአራት ሺህ በላይ ኢትዮጵያውያን ስለ ኢትዮጵያ እጣፈንታ – ሀገራዊ ምክክር ምክክሩ የሀገሪቱን ወደፊት አቅጣጫ ለመቅረጽ ትልቅ ተስፋ የጣለበት እንደሆነ ተሳታፊዎቹ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል፡፡ "መንግሥት በሕገ መንግሥቱ ያስቀመጠውን በሃይማኖት ጉዳይ... 06.08.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-08-06T20:55+0300
2026-08-06T20:55+0300
2026-08-06T21:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/08/06/4857814_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_987454175d96a62740d76620d385e888.jpg
ከአራት ሺህ በላይ ኢትዮጵያውያን ስለ ኢትዮጵያ እጣፈንታ – ሀገራዊ ምክክር ምክክሩ የሀገሪቱን ወደፊት አቅጣጫ ለመቅረጽ ትልቅ ተስፋ የጣለበት እንደሆነ ተሳታፊዎቹ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል፡፡ "መንግሥት በሕገ መንግሥቱ ያስቀመጠውን በሃይማኖት ጉዳይ መንግሥት አይገባም፣ በመንግሥት ጉዳይም ደግሞ ሃይማኖት አይገባም የሚል ጣልቃ ገብነትን ጨምሮ [...] በሃይማኖት በኩል አለ የምንለውን ችግር መፈታት ስላለበት፣ እርስ በርሳችን በዚያ በሃይማኖት ጉዳይ ላይ እየተወያየን እንገኛለን።" ሲሉ የአማራ ክልል የሰላም ምክር ቤት ሊቀመንበር ያየህይራድ በለጠ ገልጸዋል፡፡ሌላኛው ተሳታፊ የፌደራሊዝም ጉዳዮች ከፍተኛ ባለሙያው ዶክተር ኃይለኢየሱስ ታደሰ መድረኩ ለውይይት የሚመች እና አሳታፊ መሆኑን ገልጸዋል፡፡ "ሰፊ ውይይት እያደረግን ነው። ነገሮችን ያደራጁበት መንገድ በጣም ለውይይት የሚመች ነው። ሐሳቡን እንዲያወጣ፣ ሁሉም ተሳትፎ እንዲያደርግ የሚጋብዝ ነው።” ስፑትኒክ አፍሪካ የምክክሩ ተሳታፊዎችን እስካሁኑ ሂደት ከምክክሩ ስለሚጠብቋቸው ውጤቶች እና አጠቃላይ ምልከታቸው ላይ አመጋግሯቸዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ከአራት ሺህ በላይ ኢትዮጵያውያን ስለ ኢትዮጵያ እጣፈንታ – ሀገራዊ ምክክር
Sputnik አፍሪካ
ከአራት ሺህ በላይ ኢትዮጵያውያን ስለ ኢትዮጵያ እጣፈንታ – ሀገራዊ ምክክር
2026-08-06T20:55+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/08/06/4857814_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_95665229eb545a57b4ce16a9e92518f3.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ከአራት ሺህ በላይ ኢትዮጵያውያን ስለ ኢትዮጵያ እጣፈንታ – ሀገራዊ ምክክር
20:55 06.08.2026 (የተሻሻለ: 21:04 06.08.2026) ከአራት ሺህ በላይ ኢትዮጵያውያን ስለ ኢትዮጵያ እጣፈንታ – ሀገራዊ ምክክር
ምክክሩ የሀገሪቱን ወደፊት አቅጣጫ ለመቅረጽ ትልቅ ተስፋ የጣለበት እንደሆነ ተሳታፊዎቹ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል፡፡
"መንግሥት በሕገ መንግሥቱ ያስቀመጠውን በሃይማኖት ጉዳይ መንግሥት አይገባም፣ በመንግሥት ጉዳይም ደግሞ ሃይማኖት አይገባም የሚል ጣልቃ ገብነትን ጨምሮ [...] በሃይማኖት በኩል አለ የምንለውን ችግር መፈታት ስላለበት፣ እርስ በርሳችን በዚያ በሃይማኖት ጉዳይ ላይ እየተወያየን እንገኛለን።" ሲሉ የአማራ ክልል የሰላም ምክር ቤት ሊቀመንበር ያየህይራድ በለጠ ገልጸዋል፡፡
ሌላኛው ተሳታፊ የፌደራሊዝም ጉዳዮች ከፍተኛ ባለሙያው ዶክተር ኃይለኢየሱስ ታደሰ መድረኩ ለውይይት የሚመች እና አሳታፊ መሆኑን ገልጸዋል፡፡
"ሰፊ ውይይት እያደረግን ነው። ነገሮችን ያደራጁበት መንገድ በጣም ለውይይት የሚመች ነው። ሐሳቡን እንዲያወጣ፣ ሁሉም ተሳትፎ እንዲያደርግ የሚጋብዝ ነው።”
ስፑትኒክ አፍሪካ የምክክሩ ተሳታፊዎችን እስካሁኑ ሂደት ከምክክሩ ስለሚጠብቋቸው ውጤቶች እና አጠቃላይ ምልከታቸው ላይ አመጋግሯቸዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X