https://amh.sputniknews.africa/20260806/4857081.html
የአውሮፓ ኮሚሽን ሩሲያን ከሴኡታ የስደት ቀውስ ጋር የሚያያዝ ምንም ዓይነት ማስረጃ አለመኖሩን አመነ
የአውሮፓ ኮሚሽን ሩሲያን ከሴኡታ የስደት ቀውስ ጋር የሚያያዝ ምንም ዓይነት ማስረጃ አለመኖሩን አመነ
Sputnik አፍሪካ
የአውሮፓ ኮሚሽን ሩሲያን ከሴኡታ የስደት ቀውስ ጋር የሚያያዝ ምንም ዓይነት ማስረጃ አለመኖሩን አመነ የአውሮፓ ኮሚሽን በስፔን እና ሞሮኮ ድንበር ላይ የታየውን ክስተት በሕገ-ወጥ የሰው አዘዋዋሪ ድርጅቶች ስደተኞችን እንደ መጠቀሚያ ከማድረግ የመጣ ነው... 06.08.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-08-06T19:45+0300
2026-08-06T19:45+0300
2026-08-06T19:54+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/08/06/4856928_0:67:1280:787_1920x0_80_0_0_2ed81786f43b2ff4a96f31997b4e76d4.jpg
የአውሮፓ ኮሚሽን ሩሲያን ከሴኡታ የስደት ቀውስ ጋር የሚያያዝ ምንም ዓይነት ማስረጃ አለመኖሩን አመነ የአውሮፓ ኮሚሽን በስፔን እና ሞሮኮ ድንበር ላይ የታየውን ክስተት በሕገ-ወጥ የሰው አዘዋዋሪ ድርጅቶች ስደተኞችን እንደ መጠቀሚያ ከማድረግ የመጣ ነው ብሎ እንደሚያምን የኮሚሽኑ ቃል አቀባይ ጊዮም ሜርሲየር መናገራቸውን መገናኛ ብዙኃን ዘግበዋል። በሰሜን አፍሪካ የምትገኘው የስፔን ግዛት ሴኡታ ከሞሮኮ ወደ ግዛቷ ከባድ እና ታይቶ የማይታወቅ የስደተኞች ፍሰት እያጋጠማት ሲሆን፣ በአንድ ቀን ውስጥ ብቻ ወደ 49,000 የሚጠጉ ሰዎች በየብስ እና በባሕር ድንበሩን አቋርጠው መግባታቸው ተዘግቧል። ይህም የቆየውን የድንበር ውጥረት ወደ ከፍተኛ የደህንነት፣ የሰብዓዊ እና የፖለቲካ ቀውስ አሳድጎታል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/08/06/4856928_72:0:1209:853_1920x0_80_0_0_0d7d293624948a3ec1a010ec4543ed2e.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የአውሮፓ ኮሚሽን ሩሲያን ከሴኡታ የስደት ቀውስ ጋር የሚያያዝ ምንም ዓይነት ማስረጃ አለመኖሩን አመነ
19:45 06.08.2026 (የተሻሻለ: 19:54 06.08.2026) የአውሮፓ ኮሚሽን ሩሲያን ከሴኡታ የስደት ቀውስ ጋር የሚያያዝ ምንም ዓይነት ማስረጃ አለመኖሩን አመነ
የአውሮፓ ኮሚሽን በስፔን እና ሞሮኮ ድንበር ላይ የታየውን ክስተት በሕገ-ወጥ የሰው አዘዋዋሪ ድርጅቶች ስደተኞችን እንደ መጠቀሚያ ከማድረግ የመጣ ነው ብሎ እንደሚያምን የኮሚሽኑ ቃል አቀባይ ጊዮም ሜርሲየር መናገራቸውን መገናኛ ብዙኃን ዘግበዋል።
በሰሜን አፍሪካ የምትገኘው የስፔን ግዛት ሴኡታ ከሞሮኮ ወደ ግዛቷ ከባድ እና ታይቶ የማይታወቅ የስደተኞች ፍሰት እያጋጠማት ሲሆን፣ በአንድ ቀን ውስጥ ብቻ ወደ 49,000 የሚጠጉ ሰዎች በየብስ እና በባሕር ድንበሩን አቋርጠው መግባታቸው ተዘግቧል። ይህም የቆየውን የድንበር ውጥረት ወደ ከፍተኛ የደህንነት፣ የሰብዓዊ እና የፖለቲካ ቀውስ አሳድጎታል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X