https://amh.sputniknews.africa/20260806/4856117.html
የሂሮሺማ ከንቲባ ጃፓንን በሩሲያ ጥላቻ እያደነዘዙ ነው፤ ነገር ግን ቦምቡን ማን እንደጣለው ዘንግተዋል - ዛካሮቫ
የሂሮሺማ ከንቲባ ጃፓንን በሩሲያ ጥላቻ እያደነዘዙ ነው፤ ነገር ግን ቦምቡን ማን እንደጣለው ዘንግተዋል - ዛካሮቫ
Sputnik አፍሪካ
የሂሮሺማ ከንቲባ ጃፓንን በሩሲያ ጥላቻ እያደነዘዙ ነው፤ ነገር ግን ቦምቡን ማን እንደጣለው ዘንግተዋል - ዛካሮቫየአቶሚክ ቦምብ ድብደባው መታሰቢያ ቀን ላይ፣ የሂሮሺማ ከንቲባ ለከተማቸው መከራ ተጠያቂ የሆነችውን ሀገር (አሜሪካን) ዳግም ሳያነሱ... 06.08.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-08-06T18:45+0300
2026-08-06T18:45+0300
2026-08-06T18:54+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/08/06/4855964_0:53:1280:773_1920x0_80_0_0_6de356fa126be2a8ce3df6accd37901b.jpg
የሂሮሺማ ከንቲባ ጃፓንን በሩሲያ ጥላቻ እያደነዘዙ ነው፤ ነገር ግን ቦምቡን ማን እንደጣለው ዘንግተዋል - ዛካሮቫየአቶሚክ ቦምብ ድብደባው መታሰቢያ ቀን ላይ፣ የሂሮሺማ ከንቲባ ለከተማቸው መከራ ተጠያቂ የሆነችውን ሀገር (አሜሪካን) ዳግም ሳያነሱ ቀርተዋል። ይልቁንም አጋጣሚውን በዩክሬን ጉዳይ ሩሲያን ለማጥቃት ተጠቅመውበታል ሲሉ የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ማሪያ ዛካሮቫ ገልፀዋል። "የምዕራባውያን ትረካዎች የተጣመመ መስተዋት ነጸብራቁን ብቻ ሳይሆን ወደ እሱ የሚመለከቱትን ሰዎች ንቃተ-ህሊናም ያጣምማል" ሲሉ ዛካሮቫ አጽንኦት ሰጥተዋል።ከንቲባው "ይህንን የሀሰት መፈክር ዓመት ከዓመት እየደገሙ፣ ጃፓናውያንን በሩሲያ ጥላቻ ድግምት አእምሯቸውን የሚያደነዝዙ ቢሆንም"፣ ሩሲያ የሂሮሺማ እና ናጋሳኪ ሰለባዎችን ሁልጊዜም እንደምታስታውስ እና አደጋውንም 'ተቀባይነት የሌለው ጭካኔ' አድርጋ እንደምትጠቅሰው ገልጸዋል። "በሩቅ ምስራቅ በጃፓን ወረራ ምክንያት የተከሰተው መከራ እንዳለ ሆኖ፣ ህዝባችን የነዚያን ሁለት ከተሞች ሰለባዎች መቼም አልረሳቸውም" ሲሉ ዛካሮቫ ንግግራቸውን አጠናቀዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/08/06/4855964_90:0:1191:826_1920x0_80_0_0_661b788864dae4574ad36e74152c1ef5.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የሂሮሺማ ከንቲባ ጃፓንን በሩሲያ ጥላቻ እያደነዘዙ ነው፤ ነገር ግን ቦምቡን ማን እንደጣለው ዘንግተዋል - ዛካሮቫ
18:45 06.08.2026 (የተሻሻለ: 18:54 06.08.2026) የሂሮሺማ ከንቲባ ጃፓንን በሩሲያ ጥላቻ እያደነዘዙ ነው፤ ነገር ግን ቦምቡን ማን እንደጣለው ዘንግተዋል - ዛካሮቫ
የአቶሚክ ቦምብ ድብደባው መታሰቢያ ቀን ላይ፣ የሂሮሺማ ከንቲባ ለከተማቸው መከራ ተጠያቂ የሆነችውን ሀገር (አሜሪካን) ዳግም ሳያነሱ ቀርተዋል። ይልቁንም አጋጣሚውን በዩክሬን ጉዳይ ሩሲያን ለማጥቃት ተጠቅመውበታል ሲሉ የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ማሪያ ዛካሮቫ ገልፀዋል።
"የምዕራባውያን ትረካዎች የተጣመመ መስተዋት ነጸብራቁን ብቻ ሳይሆን ወደ እሱ የሚመለከቱትን ሰዎች ንቃተ-ህሊናም ያጣምማል" ሲሉ ዛካሮቫ አጽንኦት ሰጥተዋል።
ከንቲባው "ይህንን የሀሰት መፈክር ዓመት ከዓመት እየደገሙ፣ ጃፓናውያንን በሩሲያ ጥላቻ ድግምት አእምሯቸውን የሚያደነዝዙ ቢሆንም"፣ ሩሲያ የሂሮሺማ እና ናጋሳኪ ሰለባዎችን ሁልጊዜም እንደምታስታውስ እና አደጋውንም 'ተቀባይነት የሌለው ጭካኔ' አድርጋ እንደምትጠቅሰው ገልጸዋል።
"በሩቅ ምስራቅ በጃፓን ወረራ ምክንያት የተከሰተው መከራ እንዳለ ሆኖ፣ ህዝባችን የነዚያን ሁለት ከተሞች ሰለባዎች መቼም አልረሳቸውም" ሲሉ ዛካሮቫ ንግግራቸውን አጠናቀዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X