ኢትዮጵያ በውጭ ሀገር ለሚኖሩ ዜጎቿ የኢ-ፓስፖርት አገልግሎት ልትጀምር ነው

© telegram sputnik_ethiopiaኢትዮጵያ በውጭ ሀገር ለሚኖሩ ዜጎቿ የኢ-ፓስፖርት አገልግሎት ልትጀምር ነው
ኢትዮጵያ በውጭ ሀገር ለሚኖሩ ዜጎቿ የኢ-ፓስፖርት አገልግሎት ልትጀምር ነው - Sputnik አፍሪካ, 1920, 06.08.2026
ሰብስክራይብ

#SputnikInfographic | ኢትዮጵያ በውጭ ሀገር ለሚኖሩ ዜጎቿ የኢ-ፓስፖርት አገልግሎት ልትጀምር ነው

 

የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት አስፈላጊውን ቴክኒካዊ እና አስተዳደራዊ ዝግጅት በማጠናቀቅ በውጭ ሀገር ለሚኖሩ የዲያስፖራ አባላት የዲጂታል ፓስፖርት (ኢ-ፓስፖርት) አገልግሎት ለመጀመር መዘጋጀቱን አስታውቋል።

 

አገልግሎቱ በመጀመሪያ ከፍተኛ ቁጥር ያለው የኢትዮጵያውያን ዲያስፖራ በሚገኝባቸው የመካከለኛው ምስራቅ እና የአውሮፓ ሀገራት የሚጀምር ሲሆን፣ በመቀጠል ወደ ሌሎች ሀገራት ይስፋፋል።

 

የኢ-ፓስፖርት አገልግሎቱን እንዴት ማግኘት እንደሚቻል ለማወቅ የስፑትኒክ አፍሪካን የመረጃ ግራፊክስ ይመልከቱ

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0