https://amh.sputniknews.africa/20260806/4855675.html
ለአፍሪካ መሪዎች ፋና ወጊ የሆነው የተወልደ ገብረማርያም አዲስ ምዕራፍ
ለአፍሪካ መሪዎች ፋና ወጊ የሆነው የተወልደ ገብረማርያም አዲስ ምዕራፍ
Sputnik አፍሪካ
ለአፍሪካ መሪዎች ፋና ወጊ የሆነው የተወልደ ገብረማርያም አዲስ ምዕራፍ የኢትዮጵያ አየር መንገድን የአፍሪካ ግንባር ቀደምትነት ማስቀጠል ብቻ ሳይሆን ዓለም አቀፍ ተወዳዳሪ ያደረጉት፤ የቀድሞው ዋና ሥራ አስፈፃሚ ተወልደ ገብረማርያም የሕንዱን ግዙፍ አየር... 06.08.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-08-06T17:55+0300
2026-08-06T17:55+0300
2026-08-06T18:17+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
30 ሴኮንድ ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/08/06/4855522_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_ab2cad4cbd65dec690b7c4d2045f37f4.jpg
ለአፍሪካ መሪዎች ፋና ወጊ የሆነው የተወልደ ገብረማርያም አዲስ ምዕራፍ የኢትዮጵያ አየር መንገድን የአፍሪካ ግንባር ቀደምትነት ማስቀጠል ብቻ ሳይሆን ዓለም አቀፍ ተወዳዳሪ ያደረጉት፤ የቀድሞው ዋና ሥራ አስፈፃሚ ተወልደ ገብረማርያም የሕንዱን ግዙፍ አየር መንገድ ኤር ኢንዲያን ይመሩ ዘንድ ተመርጠዋል። ተወልደ በአመራር ዘመናቸው የኢትዮጵያ አየር መንገድን ከአፍሪካ ትልቁ፣ ትርፋማ እና ዓለም አቀፍ ተወዳዳሪ ማድረጋቸው አፍሪካውያን መሪዎች በየትኛውም የዓለም ክፍል እና ተቋም አመራር የመስጠት ብቃት እንዳላቸው እንዲያስመስክሩበት አስችሏቸዋል። ለመሆኑ የዓለም አቪዬሽን ኢንዱስትሪን ያስደመመው የኢትዮጵያዊው አመራር አሻራ ምን ይመስላል? ቪዲዮውን ይመልከቱ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ለአፍሪካ መሪዎች ፋና ወጊ የሆነው የተወልደ ገብረማርያም አዲስ ምዕራፍ
Sputnik አፍሪካ
ለአፍሪካ መሪዎች ፋና ወጊ የሆነው የተወልደ ገብረማርያም አዲስ ምዕራፍ
2026-08-06T17:55+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/08/06/4855522_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_eb01d30a2ccd83416639549f6ea4b9ca.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ለአፍሪካ መሪዎች ፋና ወጊ የሆነው የተወልደ ገብረማርያም አዲስ ምዕራፍ
17:55 06.08.2026 (የተሻሻለ: 18:17 06.08.2026) ለአፍሪካ መሪዎች ፋና ወጊ የሆነው የተወልደ ገብረማርያም አዲስ ምዕራፍ የኢትዮጵያ አየር መንገድን የአፍሪካ ግንባር ቀደምትነት ማስቀጠል ብቻ ሳይሆን ዓለም አቀፍ ተወዳዳሪ ያደረጉት፤ የቀድሞው ዋና ሥራ አስፈፃሚ ተወልደ ገብረማርያም የሕንዱን ግዙፍ አየር መንገድ ኤር ኢንዲያን ይመሩ ዘንድ
ተመርጠዋል።
ተወልደ በአመራር ዘመናቸው የኢትዮጵያ አየር መንገድን ከአፍሪካ ትልቁ፣ ትርፋማ እና ዓለም አቀፍ ተወዳዳሪ ማድረጋቸው አፍሪካውያን መሪዎች በየትኛውም የዓለም ክፍል እና ተቋም አመራር የመስጠት ብቃት እንዳላቸው እንዲያስመስክሩበት አስችሏቸዋል።
ለመሆኑ የዓለም አቪዬሽን ኢንዱስትሪን ያስደመመው የኢትዮጵያዊው አመራር አሻራ ምን ይመስላል? ቪዲዮውን ይመልከቱ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |
መተግበሪያ | X