ኢትዮጵያ በነዳጅ የሚሰሩ አውቶቡሶችን ወደ ፈሳሽ ተፈጥሮ ጋዝ የሚቀይር ቴክኖሎጂ አለማች

ሰብስክራይብ

ኢትዮጵያ በነዳጅ የሚሰሩ አውቶቡሶችን ወደ ፈሳሽ ተፈጥሮ ጋዝ  የሚቀይር ቴክኖሎጂ አለማች

የኢትዮ-ኢንጂነሪንግ ግሩፕ (ቢሾፍቱ ሞተር ቬሂክልስ ኢንጂነሪንግ) ከሀገር በቀሉ "ፍራንኩን" ኩባንያ ጋር በመተባበር፣ በነዳጅ የሚሰሩ አውቶቡሶችን ወደ ፈሳሽ ተፈጥሮ ጋዝ የሚቀይር በአፍሪካ ቀዳሚ የሆነ ቴክኖሎጂ ማልማቱ የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡

 

አዲሱ ቴክኖሎጂ የሚከተሉት ጥቅሞች አሉት ተብሏል፦

 

የሀገሪቱን በነዳጅ ላይ ያላትን ጥገኝነት ይቀንሳል፡፡

የውጭ ምንዛሬ ያድናል፡፡

የካርቦን ልቀትን የሚቀንስ እና የአረንጓዴ ኢኮኖሚ ግንባታን ያፋጥናል።

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0