https://amh.sputniknews.africa/20260806/4854995.html
ሶቪዬት ሕብረት ለአፍሪካውያን የሳይንስ ትምህርት ስትሰጥ አውሮፓ ግን የሥነ-ሰብ ትምህርቶችን ብቻ ትሰጥ ነበር - የማሊ ባለሥልጣን
ሶቪዬት ሕብረት ለአፍሪካውያን የሳይንስ ትምህርት ስትሰጥ አውሮፓ ግን የሥነ-ሰብ ትምህርቶችን ብቻ ትሰጥ ነበር - የማሊ ባለሥልጣን
Sputnik አፍሪካ
ሶቪዬት ሕብረት ለአፍሪካውያን የሳይንስ ትምህርት ስትሰጥ አውሮፓ ግን የሥነ-ሰብ ትምህርቶችን ብቻ ትሰጥ ነበር - የማሊ ባለሥልጣንየሶቪዬት ዩኒቨርሲቲዎች ከአውሮፓ ተቋማት ይልቅ የበለጠ ክፍት ስለነበሩ በርካታ ታዋቂ አፍሪካውያን ሳይንቲስቶችን ለማሠልጠን... 06.08.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-08-06T16:45+0300
2026-08-06T16:45+0300
2026-08-06T16:54+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/08/06/4854842_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_a4b12b01fcf7366077fa1ad60118c6cf.jpg
ሶቪዬት ሕብረት ለአፍሪካውያን የሳይንስ ትምህርት ስትሰጥ አውሮፓ ግን የሥነ-ሰብ ትምህርቶችን ብቻ ትሰጥ ነበር - የማሊ ባለሥልጣንየሶቪዬት ዩኒቨርሲቲዎች ከአውሮፓ ተቋማት ይልቅ የበለጠ ክፍት ስለነበሩ በርካታ ታዋቂ አፍሪካውያን ሳይንቲስቶችን ለማሠልጠን ማገዛቸውን የማሊ የመከላከያ፣ የደህንነት እና የሲቪል ጥበቃ ኮሚሽን ምክትል ፕሬዝዳንት ፉሴት ኦዋታራ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።"እ.ኤ.አ. በ1960ዎቹ መጀመሪያ የአፍሪካ ሀገራት በተለይም ፈረንሳይኛ ተናጋሪ ሀገራት ነፃነታቸውን ሲያገኙ፣ ወደ ፈረንሳይ እና ሌሎች ሀገራት የሄዱት በዋናነት ሥነ-ሰብ (ሂዩማኒቲስ) ነክ ለሆኑ ትምህርቶች ብቻ ዕድል አግኝተው ነበር" ሲሉ ጠቁመዋል።በሩሲያዋ ሮስቶቭ-ኦን-ዶን ከተማ የተማሩት ኦዋታራ አክለው እንዳሉት፣ "ሩስኪ ግላጎል" የተሰኘው ዓለም አቀፍ የሥነ-ጽሑፍ ውድድር ስኬት እንደሚያሳየው የሩሲያ ቋንቋ ዛሬ በከፍተኛ ሁኔታ እየተስፋፋ ይገኛል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ሶቪዬት ሕብረት ለአፍሪካውያን የሳይንስ ትምህርት ስትሰጥ አውሮፓ ግን የሥነ-ሰብ ትምህርቶችን ብቻ ትሰጥ ነበር - የማሊ ባለሥልጣን
Sputnik አፍሪካ
ሶቪዬት ሕብረት ለአፍሪካውያን የሳይንስ ትምህርት ስትሰጥ አውሮፓ ግን የሥነ-ሰብ ትምህርቶችን ብቻ ትሰጥ ነበር - የማሊ ባለሥልጣን
2026-08-06T16:45+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/08/06/4854842_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_d109eb1e677e72b0712f54b6face4d70.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ሶቪዬት ሕብረት ለአፍሪካውያን የሳይንስ ትምህርት ስትሰጥ አውሮፓ ግን የሥነ-ሰብ ትምህርቶችን ብቻ ትሰጥ ነበር - የማሊ ባለሥልጣን
16:45 06.08.2026 (የተሻሻለ: 16:54 06.08.2026) ሶቪዬት ሕብረት ለአፍሪካውያን የሳይንስ ትምህርት ስትሰጥ አውሮፓ ግን የሥነ-ሰብ ትምህርቶችን ብቻ ትሰጥ ነበር - የማሊ ባለሥልጣን
የሶቪዬት ዩኒቨርሲቲዎች ከአውሮፓ ተቋማት ይልቅ የበለጠ ክፍት ስለነበሩ በርካታ ታዋቂ አፍሪካውያን ሳይንቲስቶችን ለማሠልጠን ማገዛቸውን የማሊ የመከላከያ፣ የደህንነት እና የሲቪል ጥበቃ ኮሚሽን ምክትል ፕሬዝዳንት ፉሴት ኦዋታራ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
"እ.ኤ.አ. በ1960ዎቹ መጀመሪያ የአፍሪካ ሀገራት በተለይም ፈረንሳይኛ ተናጋሪ ሀገራት ነፃነታቸውን ሲያገኙ፣ ወደ ፈረንሳይ እና ሌሎች ሀገራት የሄዱት በዋናነት ሥነ-ሰብ (ሂዩማኒቲስ) ነክ ለሆኑ ትምህርቶች ብቻ ዕድል አግኝተው ነበር" ሲሉ ጠቁመዋል።
በሩሲያዋ ሮስቶቭ-ኦን-ዶን ከተማ የተማሩት ኦዋታራ አክለው እንዳሉት፣ "ሩስኪ ግላጎል" የተሰኘው ዓለም አቀፍ የሥነ-ጽሑፍ ውድድር ስኬት እንደሚያሳየው የሩሲያ ቋንቋ ዛሬ በከፍተኛ ሁኔታ እየተስፋፋ ይገኛል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X