የሩስያ ባሕል በምዕራባውያን አሉታዊ ፕሮፖጋንዳ ሳይበገር የብዙሃኑን ትኩረት መሳብ ቀጥሏል - በሞልዶቫ የሩስያ አምባሳደር

ሰብስክራይብ

የሩስያ ባሕል በምዕራባውያን አሉታዊ ፕሮፖጋንዳ ሳይበገር የብዙሃኑን ትኩረት መሳብ ቀጥሏል - በሞልዶቫ የሩስያ አምባሳደር

አምባሳደር ኦሌግ ኦዜሮቭ ስለ ሩስያዊው ዲፕሎማት ካሪም ኻኪሞቭ የሕይወት ታሪክ የፃፉትን መጽሐፍ ወደ አወሮፓዊቷ ሀገር አቅንተው ለማስተዋወቅ ቢፈልጉም የፈረንሳይ መንግሥት ግን የቪዛ ጥያቄያቸውን ውድቅ በማድረግ ከልክሏቸዋል፡፡

“የመጽሐፉን ማስተዋዋቂያ መርሃግብር ከሩስያ ባሕል ማዕከል ጋር በመተባበር በፈረንሳይኛ ቋንቋ በበየነ-መረብ ለማድረግ ተገደናል፡፡ ሆኖም ግን በርካታ ታዋቂ ሰዎች በዝግጅቱ ላይ ስለታደሙ ደስተኛ ሆኛለሁ” ሲሉ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል፡፡

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0