የቀድሞው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ተወልደ ገብረማሪያም የኤር ኢንዲያ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ሆነው ተሾሙ

© telegram sputnik_ethiopiaየቀድሞው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ተወልደ ገብረማሪያም የኤር ኢንዲያ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ሆነው ተሾሙ
የቀድሞው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ተወልደ ገብረማሪያም የኤር ኢንዲያ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ሆነው ተሾሙ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 05.08.2026
ሰብስክራይብ

የቀድሞው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ተወልደ ገብረማሪያም የኤር ኢንዲያ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ሆነው ተሾሙ

ኤር ኢንዲያ ኢትዮጵያዊውን ተወልደ ገብረማሪያም የድርጅቱ ዋና ሥራ አስፈጻሚ እና ማኔጂንግ ዳይሬክተር አድርጎ መሾሙን አስታውቋል።

ተወልደ በአዲሱ ኃላፊነታቸው አየር መንገዱ ያጋጠሙትን የፋይናንስ እና የአሠራር ፈታኝ ሁኔታዎች የመምራት እና የመወጣት ኃላፊነት ተሰጥቷቸዋል።

በአቬሽን ዘርፍ ሰፋ ያለ ልምድ ያካበቱት ተወልደ፣ በፍቃዳቸው ኃላፊነታቸውን የለቀቁትን የኤር ኢንዲያ የቀድሞ ኃላፊ ካምፕቤል ዊልሰንን በመተካት ከመጪው መስከረም መጨረሻ ጀምሮ ሥራቸውን ይጀምራሉ ተብሏል።

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0