ፑቲን ከሀገር መከላከያ ሚኒስቴር አመራሮች ጋር ውይይት አደረጉ

© telegram sputnik_ethiopiaፑቲን ከሀገር መከላከያ ሚኒስቴር አመራሮች ጋር ውይይት አደረጉ
ፑቲን ከሀገር መከላከያ ሚኒስቴር አመራሮች ጋር ውይይት አደረጉ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 05.08.2026
ሰብስክራይብ

ፑቲን ከሀገር መከላከያ ሚኒስቴር አመራሮች ጋር ውይይት አደረጉ

የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ዛሬ ረቡዕ ከመከላከያ ሚኒስቴር ከፍተኛ ባለሥልጣናት ጋር የሥራ ውይይት አድርገዋል።

በመድረኩ ላይ የመከላከያ ሚኒስትሩ አንድሬ ቤሎሶቭ ተሳትፈዋል።

"በመከላከያ ሚኒስትሩ አቅራቢነት ሁሉንም የሎጂስቲክስ አገልግሎቶች በአንድ ዕዝ ሥር አዋቅረናል። በዛሬው ነባራዊ ሁኔታ፣ ይህ ሙሉ በሙሉ የውጊያ ሥራ ነው" ሲሉ ፑቲን ተናግረዋል።

የሩሲያው ፕሬዝዳንት አክለውም፣ የመከላከያ ሚኒስቴሩ መዋቅር በልዩ ወታደራዊ ዘመቻው ወቅት በተገኘው ልምድ መሠረት የበለጠ እየተሻሻለ እንደሚገኝ ገልጸዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0