https://amh.sputniknews.africa/20260805/4846773.html
ከ54 ቢሊዮን ችግኝ እስከ 2.5 ሚሊዮን የሥራ ዕድል በአረንጓዴ ዐሻራ መርሃ ግብር
ከ54 ቢሊዮን ችግኝ እስከ 2.5 ሚሊዮን የሥራ ዕድል በአረንጓዴ ዐሻራ መርሃ ግብር
Sputnik አፍሪካ
#SputnikInfographic | ከ54 ቢሊዮን ችግኝ እስከ 2.5 ሚሊዮን የሥራ ዕድል በአረንጓዴ ዐሻራ መርሃ ግብር ኢትዮጵያ ከ2011 ዓ.ም ጀምሮ የጀመረችው የአረንጓዴ ዐሻራ መርሃ ግብር ሀገራዊ የደን ሽፋንን ከ17.2% ወደ 23.6% ማሳደጉን... 05.08.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-08-05T14:55+0300
2026-08-05T14:55+0300
2026-08-05T15:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/08/05/4846620_0:280:1280:1000_1920x0_80_0_0_26a6e9def01dcfb254c16951d4420003.jpg
#SputnikInfographic | ከ54 ቢሊዮን ችግኝ እስከ 2.5 ሚሊዮን የሥራ ዕድል በአረንጓዴ ዐሻራ መርሃ ግብር ኢትዮጵያ ከ2011 ዓ.ም ጀምሮ የጀመረችው የአረንጓዴ ዐሻራ መርሃ ግብር ሀገራዊ የደን ሽፋንን ከ17.2% ወደ 23.6% ማሳደጉን የኢትዮጵያ የደን ልማት መረጃ ያሳያል።ዘንድሮ በመላው ሀገሪቱ በተካሄደው የአንድ ጀምበር መርሃ ግብር 805.3 ሚሊዮን ችግኞችን በመትከል አዲስ ክብረ–ወሰን መመዝገቡን የኢትዮጵያ መንግሥት አስታውቋል፡፡ ቁልፍ አኃዞችን ከስፑትኒክ አፍሪካ የመረጃ ግራፊክስ ያግኙ። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/08/05/4846620_0:160:1280:1120_1920x0_80_0_0_7c55f07be9631cb16e72c76f2bf4b1e2.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ከ54 ቢሊዮን ችግኝ እስከ 2.5 ሚሊዮን የሥራ ዕድል በአረንጓዴ ዐሻራ መርሃ ግብር
14:55 05.08.2026 (የተሻሻለ: 15:04 05.08.2026) #SputnikInfographic | ከ54 ቢሊዮን ችግኝ እስከ 2.5 ሚሊዮን የሥራ ዕድል በአረንጓዴ ዐሻራ መርሃ ግብር
ኢትዮጵያ ከ2011 ዓ.ም ጀምሮ የጀመረችው የአረንጓዴ ዐሻራ መርሃ ግብር ሀገራዊ የደን ሽፋንን ከ17.2% ወደ 23.6% ማሳደጉን የኢትዮጵያ የደን ልማት መረጃ ያሳያል።
ዘንድሮ በመላው ሀገሪቱ በተካሄደው የአንድ ጀምበር መርሃ ግብር 805.3 ሚሊዮን ችግኞችን በመትከል አዲስ ክብረ–ወሰን መመዝገቡን የኢትዮጵያ መንግሥት አስታውቋል፡፡
ቁልፍ አኃዞችን ከስፑትኒክ አፍሪካ የመረጃ ግራፊክስ ያግኙ።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X