ኢትዮጵያ ከስንዴ እርዳታ ተቀባይነት ወጥታ ወደ ላኪነት የተሸጋጋረችው በጠንካራ ፖሊሲ ትግበራ ነው - የግብርና ሚኒስትር ዴኤታ

ሰብስክራይብ

ኢትዮጵያ ከስንዴ እርዳታ ተቀባይነት ወጥታ ወደ ላኪነት የተሸጋጋረችው በጠንካራ ፖሊሲ ትግበራ ነው - የግብርና ሚኒስትር ዴኤታ

ኩታ ገጠም እርሻ የሀገሪቱን የስንዴ ምርታማነት ከሁለት እስከ ሦስት እጥፍ ማሳደጉን ዶ/ር ኢፋ ሙለታ ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር ባደረጉት ልዩ ቃለመጠይቅ ተናግረዋል።

"የኩታ ገጠም እርሻን በሰፊው አስተዋውቀናል፡፡ አነስተኛ አርሶ አደሮችን በመስኖ የሚያስተሳስር ጥራት ያለው ዘር፣ ማዳበሪያዎችን እንዲሁም እንደ ኮምባይነርና ትራክተርያሉ ዘመናዊ  መሣሪያዎችን አቅርቦት ፍጥረናል፡፡" ብለዋል፡፡

ሚኒስትር ዴኤታው፣ ኢትዮጵያ "በአፍሪካ ቀዳሚዋ የስንዴ አማራች" እንድትሆን ያስቻሉ እርምጃዎችን ያብራሩበትን ቪዲዮ ይመልከቱ፡፡ 

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0