የኢትዮጵያ ብሔራዊ የመታወቂያ ፕሮግራም ተቋማዊ ሽግግር

ሰብስክራይብ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ የመታወቂያ ፕሮግራም ተቋማዊ ሽግግር

ፕሮግራሙ፣ ከአምስት ዓመታት ትግበራ በኋላ “ፋይዳቨርስ” በሚል ሥያሜ አዲስ የዲጂታል ህዝባዊ መሠረተ-ልማት አልሚ ተቋም በመሆን በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ ሥር ወደሚመራ የመንግሥት ልማት ድርጅትነት ተሸጋግሯል።

በዛሬ በተከናወነው የምሥረታ መርሃ-ግብር ላይ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግ የቦርድ ሰብሳቢ ተመስገን ጥሩነህ በተገኙበት ይፋዊ የምሥረታ ሥነ–ስርዓቱን አካሂዷል፡፡

የብሔራዊ የመታወቂያ ፕሮግራም “ፋይዳ” እስካሁን ያከናወናቸውን እና በአዲሱ ምዕራፍ ጉዞው ያቀዳቸውን ውጥኖች ለማወቅ ቪዲዮውን ይመልከቱ፡፡

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0